የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ከተስፋ አዲስ የህጻናት ካንሰር ህክምና በጎአድራጎት ማህበር ጋር በመተባበር የካንሰር ታማሚ ህጻናት አስፈላጊውን የህክምና ፣የስነልቦና፣ የመጠለያና የምግብ አገልግሎት እያገኙ የሚቆዩበት ማቆያ ማዕከል በጎንደር አዘዞ መገንጠያ አካባቢ በዚህ አመት ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የህክምና ት/ቤት …
የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከባዮሎጂ ት/ክፍል ጋር በመተባበር ግንቦት 23 እና 24/2013 ዓ.ም የፒ.ኤች.ዲ(PhD) ሳምንት በአጼ ተዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ አዳራሽ አካሄደ፡፡ የኮሌጁ ም/ዲን ዶ/ር ወርቁ ነጋሽ፣ የዩኒቨርሲቲው ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክትር ዶ/ር አስማማው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት እርባታና ስርፀት ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ’’ሁለገብ የመኖ እጽዋት ስልታዊ ልማትና የእንስሳት አመጋገብ’’ በሚል ርዕስ በምእራብና በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ለተውጣጡ አርሶ አደሮችና የግብርና ባለሙያዎች በቆላድባ ከተማ ግንቦት 21/2013 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የአካውንቲንግና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል በመሰረታዊ ሂሳብ መዝገብ አያያዝና ፋይናንስ አስተዳደር በሚል ርዕስ ለደባርቅ ወረዳና ለአማራ ብደርና ቁጠባ ተቋም (አ.ብ.ቁ.ተ) ደንበኞች ግንቦት 19 እና 20/2013ዓ/ም በደባርቅ ከተማ መሰብሰቢያ አደረሽ ስልጠና ሰጠ፡፡ የኮሌጁ የማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ዶ/ር …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከጤና ሚኒስቴርና ከአለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር “Implementation Research on CRC” በሚል ርዕስ “ሲ አር ሲ”/compassionate and respectful care / ላይ ስለሚሰሩ ጥናቶች የመረጃ ትንተና እና ትግበራ የሚመለከት አውደ ጥናት ከግንቦት16-20/2013 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች አጋር አካላት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በሀይድሮሊክና ውሃ ሀብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ለምእራብ ጎንደርና በዙሪያው ለሚገኙ የወረዳ ውሃ ልማት ጽ/ቤት ባለሙያዎች የሶፍት ዌር ስልጠና ከግንቦት 18-21/2013 ዓ.ም በአጼ ፋሲል ግቢ ተሰጠ ፡ ፡ የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የምርምር፣ ህብረተሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጅ ሽግግር ም/ዳይሬክተር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ አቀባበል እና የእውቅና ስነ ስርዓት ግንቦት 17/2013 ዓ.ም ተካሄደ የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን 20ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ ‘’ትኩረት ለትውልድ ስነ-ምግባር ግንባታ/Building an Ethical Generation/” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ፕሮግራሞች ግንቦት 16/2013 አክብሮ ውሏል፡፡ ስለሆነም በስነ-ምግባር ግንባታና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፅ /ቤት የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርትን ከምርምር ጋር በአንጋፋ ተመራማሪዎች ማቀፍ ወይም ማሰራት (Linking Phd Programs with Research through Senior Investigator and Research Group Approch) በሚል ርእስ ግንቦት 16/2013ዓ/ም በሴኔት አዳራሽ አውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ በዕለቱ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች ጥራት ያለው የምርምር ውጤት እንዲያዘጋጁ የሚያስችል የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከዛሬ ማለትም ግንቦት 16/2013 ዓ.ም ጀምሮ በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስልጠናው በ2 ዙር የሚሰጥ ሲሆን ለ6 ቀናት እንደሚቆይም ታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን የምርምር ዩኒቨርሲቲ …
Today on the 16th of June 2021 the University of Gondar hosted representatives from the French Embassy. The talks centered on establishing a French Language Center and also expanding the overall French Language in the University curriculum. The day that …
