በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኔጅመንትና ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ትምህርት ክፍል “በአመራር በከፍተኛ ዲፕሎማ የድህረ-ምረቃ የሥርዓተ-ትምሕርት ግምገማ /Workshop on postgraduate Diploma in leadership / ተካሄደ :: የሥርዓተ-ትምሕርቱን ውይይት በንግግር የከፈቱት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ እንደገለፁት ይህ ዛሬ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኬሌጅ የገጠር ልማት ማበልጸጊያና ሥርፀት ትምህርት ክፍል የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ፕሮጀክት ቀርጾ የሥራ ዕድል ፈጠራ ማሻሻያ ስልቶች በሚል ከመጋቢት 30- ሚያዝያ 3/2013 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ ሥልጠና በጣቁሳ ወረዳ ለወጣቶች በመስጠት ላይ ይገኛል። ዋና ዓለማውም የወጣቶች …
ጎንደር ዩኒቨርስቲን ጨምሮ ሌሎች አራት ዪኒቨርሲቲዎች ከኢትዮጰያ (ሀዋሳ ዪኒቨርስቲ፣ ጂማ ዩኒቨርስቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ) እንዲሁም ሁለት ዩኒቨርስቲዎች እና አንድ የጤና ምርምር ተቋም ከኖርዌይ በጋራ በመፃፍ ያሸነፉት “Nurturing SDGs through Education Capacity Building in Ethiopia” የተሰኘ የስድስት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚከናወኑ የማህበረሰብ አገልግሎቶች ይበልጥ ተጠናክረው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ስልሆነም የኮሌጁ መምህራንና ተመራማሪዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚገኙ አርብቶ አደሮች (በላም እርባታ ለተሰማሩ ግለሰቦች) በሆርሞን (PGF2 alpha) አማካኝነት በተገደበ ጊዜ ብዛት ያላቸው ላሞችን ለወሊድ ዝግጁ እንዲሆኑ …
The University of Gondar and four other universities, (Hawassa University, Jimma University, Addis Ababa Science and Technology and Debre Markos University), as well as two universities and one health research institute from Norway, have won a six-year project that focuses …
The Center for World University Rankings sent me the following email yesterday. Of the 19,788 universities in the world, we are in the top 8.7%. We will see the details on the day the figures are published. Nonetheless, on behalf …
The first round of the field work experience entitled Team Training Program (TTP) started with an orientation for students. Those students from the College of Medicine and Health Sciences of the University of Gondar had an insightful induction ceremony at …
ቋራና አካባቢው የበርካታ የተፈጥሮ ጸጋዎች ባለቤት እንደሆነ በተለያዩ ጥናቶች ቢረጋገጥም ሆኖም የአከባባቢው ማህበረሰብ ባሉት የተፈጥሮ ሀብቶች የሚገባውን ያህል እንዳልተጠቀመ ይታመናል፡፡ ስለሆነም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንደ ሌሎች አካባቢዎች ሁሉ የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በመቅረጽና ጥናትና ምርምሮችን በስፋት በማካሄድ የቋራና የአካባቢውን ህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርት ኮሌጅ ለ2ኛ ደረጃ መምህራን የሥነ-ማስተማር ዘዴ ክህሎት ማበልፀጊያ ስልጠና በማክሰኝት ከተማ ሰጠ ፡፡ ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የሥነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ክንዴ አበጀ እንደገለፁት ይህ ስልጠና መምህራን የነበራቸውን የስነ-ማስተማር ዘዴ የማስታወስና ክህሎትን የማበልፀግ ተግባርን ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል …
ከሁለት ዓመታት በፊት “አይኬር” (iCARE) ወይም እኔ ያገባኛል በሚል ስያሜ ሐገራዊ ፕሮጀክት ተቀርጾ በተመረጡ 24 ሆስፒታሎች የመጀመሪያው የዝግጅት ምዕራፍ ተግባር በመከናወን ላይ ነው። ይህን በዝግጅት ምዕራፍ ላይ የሚገኘውን የአገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት የፌደራል ጤና ሚኒስቴርን ጨምሮ በርካታ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተወካዮች …
