በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ክፍል በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በማክሰኝት ከተማ ለመምህራን፣ ለትምህርት አመራር፣ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሰራተኞች እና ለወላጅ መምህራን ህብረት ከታህሳስ 8 – 10 /2013 ዓ.ም የሚቆይ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ …
በዚህ አመት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለሚሰሩት የመስክ የቡድን የተግባር ስልጠና ፕሮግራም ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም በኮሌጁ አዳራሽ የቅድመ ተግባር ስልጠና/ኦረንቴሽን/ ተሰጠ፡፡ በመድረኩ ተማሪዎችን በተግባር ስልጠና ቆይታቸው ሊያግዙ የሚችሉ በርካታ ገለጻዎች በተለያዩ ምሁራን የተሰጡ ሲሆን በዋናነትም የመስክ …
የምረቃ እና በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት እንዲገለጹ በተደጋጋሚ እየተጠየቁ ይገኛል። በዚህ መሠረት፦ ፨ በ2012 የትምሕርት ዘመን መመረቅ የነበረባቸው ተማሪዎች የመመረቂያ ቀን ጥር 15/2013ዓ.ም እንዲሆን፣ ፨ በመጀመሪያ ዙር ያልገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት ጥር 18 እና 19/2013ዓ.ም፣ ፨ በቀጣይ ዙር …
On various occasions it could be observed throughout the years that patriotic citizens at home and abroad contribute to the development of the University of Gondar on all fronts. One of those patriotic Ethiopians who recently supported the University is …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚያከናውናቸው በትምህርት፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጅ ስራዎችና በመሳሰሉ ተግባራት ፕሮጀክቶችን ነድፈው በአጋርነት የሚሰሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የሀገር ውጪ ግለሰቦችና ድርጅቶች እንዳሉ ሁሉ፣ በተቋሙ የሚሰሩ ተጨባጭ ስራዎችን በውል በመገንዘብ ለዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ ድርጅቶችና ግለሰቦችም ቀላል የማይባሉ ናቸው፡፡ ለዩኒቨርሲቲው ድጋፍ ከሚያደርጉ …
Information ==== ፨ Students who were supposed to graduate in the 2020 academic year will have their graduation date January 23, 2021; ፨ Admission for all students who did not come during the first round is January 26 and 27, …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኞች ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአካል ጉዳታቸው ምክንያት ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ ለተቸገሩ – የእንቅስቃሴ ችግር ላለባቸው የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች የዊልቸር (የመንቀሻ ወንብር) እና የክራንች (የድጋፍ በትር) ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የአካል ጉዳት ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት …
የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚደንት ሆኖ ለመስራት መስፈርቱን የምታሟሉ፣ ብቃትና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ *************** የእጩ መልማይ እና ምርጫ ኮሚቴ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 05/2013 ዓ.ም
It has been ten months since UoG stopped its regular teaching because of the outbreak of Corona virus (COVID-19). In accordance with the mandate given by the Ministry of Science and Higher Education, the University of Gondar has officially began …
