የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሥነ-ዜጋ እና ሥነ-ምግባር ትምህርት ክፍል ለባለድርሻ አካላት እና ለድርጊቱ ሰለባ ለሆኑ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ምንነት፣ መንስኤዎች እንዲሁም የሚያስከትለውን የሰብአዊ እና ስነልቦናዊ ቀውስ የሚያስገነዝብ ስልጠና ዛሬ የካቲት 20/2012 ዓ.ም በጠዳ ግቢ እየሰጠ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስነ-ትምህርት ኮሌጅ ለ2ኛ ደ/ት/ቤት አይ.ሲ.ቲ መምህራን የ”ጃውስ ሶፍት ዌር” የንድፈ-ሀሳብና የተግባር ስልጠና ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በደባርቅ ማዕከል እየሰጠ ይገኛል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ስነ-ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማሻሻል በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን እየሰራ …
በጤና ዙሪያ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ በርካታ መንግስታዊና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ቢኖሩም፣ የመንገድ መሰረተ ልማት እምብዛም ባልተሟላባቸው አካባቢዎች በቂ የጤና አገልግሎት መስጠት ላይ ውስንነቶች እንዳሉ ይነገራል፡፡ ይህንንም በመረዳት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የህክምና ሙያተኞች ከአጋር ግብረ-ሰናይ አካላት ጋር በመተባበር በያዝነው ግማሽ የበጀት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት ለዳባት ወረዳ ለ27ቱ ቀበሌ ለሴቶች የልማት ቡድን መሪዎች በአዮዲን የበለፀገ ጨው አጠቃቀምን ለማሻሻል የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከየካቲት 17-18/2012ዓ/ም በዳባት ከተማ ሰጠ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ አይሸሽም ካሳሁን በመክፈቻ ንግግራቸው ስልጠናው በቤተሰብ ደረጃ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎማቲክስ ፋኩሊቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል ያዘጋጀው ስልጠና ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በዓፄ ቴዎድሮስ ግቢ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ እየተካሄደ ያለው ስልጠና ’’Improving Social Media usage Among Amhara Region Government …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎችና ጎረቤት ሃገራት ለሚገኙ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በየዓመቱ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ በማድረግ እያስተማረ ይገኛል፡፡ እነዚህ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የትምህርት ዕድል ሰጥቶ የሚያስተምራቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ባሻገር የተለያዩ የህዎት ክህሎት ስልጠናዎችን …
በዩኒቨርሲቲው የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የፅሁፍ ስራዎችን ሳይንሳዊ አጠቃሎ ለማቅረብ የሚያስችል የተግባር ስልጠና ለኮሌጁ መምህራን ከዛሬ ማለትም የካቲት16 /2012 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናውን የምርምርና ህትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ዘውዱ ተሾመና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ተገኝተው አስጀምረዋል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ፣ በነጥብ ድልድል ስርዓት መሰረት ከደረጃ 9 አስከ ደረጃ 18 የተመደቡ ሰራተኞች የካቲት 14/2012 ዓ.ም ከከፍተኛ አመራሩ ጋር በነበረው ውይይት ያወጡት የአቋም መግለጫ፦ 1. የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ” የሚለውን መለያ ስም ከምንግዜውም በተሻለ እና …
