የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን ጃን አሞራ እና በየዳ ወረዳዎች የቱሪዝም ሃብት ልማትን ለማጠናከር እና የቅርስ ክብካቤን ለመደገፍ ያስችላል የተባለለትና ከየካቲት 9 እስከ 11/2012 ዓ.ም የሚቆይ ስልጣና በመካነ ብርሃን እና ድል ይብዛ ከተማ ለባለድርሻ አካላት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በየዳ እና …
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በለሳ (ምስራቅና ምዕራብ) ወረዳዎች የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ለረዥም አመታት በንጹህ የመጠጥ ውሀ ችግር ምክንያት ለበርካታ እንግልትና ተያያዥ ችግሮች ተጋላጭ ሲሆኑ ቆተዋል፡፡ በመሆኑም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከእስራኤል ኢምባሲ ያገኘውን የመጠጥ ውሃ ማጣሪያ ከሰቆጣ የቃልኪዳን ስምምነት ጋር በመተባበር በምስራቅ በለሳ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤናሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪነት የስራ ፈጠራ ጥበብ፣ የክህሎት እና ብቃት ማሳደጊያ ስልጠና ከየካቲት 01-05/2012 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በፖለቲካ አስር ቤት፣ በትጥቅ ትግል እና በመሰል ሁኔታዎች አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳት የደረሰባቸውን አካላት ወደ ቀደሞ ሁኔታቸው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚድዋይፈሪ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር የጤናማ እናትነት ወርን #የእናትን ጤና መጠበቅ ቤተሰብ እና ሀገርን መታደግ ነው$ በሚል መሪ ቃል የካቲት 6/2012ዓ/ም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሳይንስ አምባ አዳራሸ …
The Scholars Program at the University of Gondar has organized a one week training in sign language. Faculty from all parts of the University encompassing directors, instructors, admin staff and the likes are taking part to make the University of …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የአባይ ባንክ አክስዮን ማህበር ለሰራተኞች የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የጋራ የመግባቢያ ሰነድ የካቲት 02/2012 ዓ/ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ተፈራርመዋል፡፡ ፕሮግራሙን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን በንግግር ከፍተዋል፡፡ በንግግራቸውም በበጀት ዓመቱ ሊሰሩ ከታቀዱ ስራዎች አንዱ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ የብድር …
ጥር 29/2012 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም የመሰብሰቢያ አዳራሽ በህብረተሰብ ጥናት ላይ ያተኮረ ሴሚናር ተካሄዷል፡፡ በሴሚናሩም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር አዕምሮ አስማማው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ በኋላ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዘዳንት አማካኝነት በያዝነው የበጀት ዓመት የማህበረሰብ አገልግሎቶች ከዚህ ቀደም ተደራሽ ባልሆነባቸው ወረዳዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ እንደ ሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን በዓይን ክህምና ዘመቻ፣ በነፃ ህግ አገልግሎት፣ በትምህርት፣ በግብርናው ዘርፍ፣ በቁሳቁስ ድጋፍ እና በሌሎች ዘርፎች እያደረገ ያለው ተሳትፎ ውጤታማ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎቶች አሁንም ተጠናክርው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ በያዝነው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ የዩኒቨርሲቲው ምሁራን ከ200 ኪ/ሜትሮች በላይ በመጓዝ በእንስሳት ሀብት፣ በሰብል ልማትና በተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ ለጃን አሞራና ለበየዳ ወረዳ አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮችና የግብርና ሙያተኞች የስራ ላይ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁራን በሰሜን ጎንደር ዞን በጃን አሞራና በየዳ ወረዳ ለሚገኙ የቀሌ ማህበራዊ ፍ/ቤት ዳኞችና አስተዳዳሪዎች የስራ ላይ አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከጥር 20 – 21/2012 ዓ.ም በድል ይብዛ ከተማ ሰጥተዋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ት/ቤት ዲን አቶ አበበ አሰፋ፣ የበየዳ …
