የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ጥር 14/2012 ዓ/ም የመምህራንና የተማሪዎች የጋራ ጉባኤ በማራኪ ግቢ አልሙኒዬም አዳራሽ አካሄደ፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ፣ የኮሌጁ ዲን ወ/ሮ መሰረት ሀሰን፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ፣ አቶ ሳሙኤል አስናቀ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ እና አቅም ግንባታ ለማጎልበት የሚያግዝ ስልጠና ጥር 08/2012 ዓ.ም በጠዳ ግቢ ሰጥቷል። የስልጠናው አስተባባሪ አቶ አለምነው አበበ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው እንደገለፁት ስልጠናው በ2011 ዓ.ም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የቲያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል #ፍና ተክሌ$ የተክሌ መንገድ የሚል ትውፊታዊ ቴአትር ጥር 7/2012 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የቲያትር አዳራሽ ለእይታ ቀረበ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ፣የኮሌጁ ዲን ዶ/ር አገኘሁ ተስፋ፣ የሙሉአለም የባህል ማዕከል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አቀፍ መልሶ ማቋቋም(CBR) ላይ አርማጭሆ ወረዳ ለሚኖሩ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለአረጋውያንና ለተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች የገቢ ማስገኛ የሚሆን የእህል ወፍጮ በመግዛት አገልግሎቱን ለማስጀመር ጥር 6/2012 ዓ/ም በትክል ድንጋይ ከተማ የፕሮጀክት ምረቃ ስነ-ስርአት ተካሄደ፡፡ በዕለቱ የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ንጉሴ ማለደ፣ …
The higher officials, staff and students from the University of Gondar have entered into a pledge of peace and love with Gamo elders today on 18 January, 2020. The words of the Gamo elders expressed unity beyond all measures and …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሰው ሃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የደሞዝ ስኬል አፈጻጸም እና የስራ ተውውቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጥር 08-09/2012 ዓ.ም በጃንተከል ሆቴል እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በስልጠናው የሰው ሃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጋሻው አስማማው ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ …
ሴሚናሩ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ አዘጋጅነት ጥር 01/2012ዓ/ም በአልሙኒዬም አዳራሽ ተከሂዷል፡፡ በዚህ ሴሚናር ዲኖች፣ ዳይሬክተሮችና መምህራን የተገኙ ሲሆን፣ የሶሻል አንትሮፖሎጅ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተባባር ጫኔ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ በኋላ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አገኘሁ ተስፋ በአደረጉት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ጥር 2/2012 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ድጋፍ አብርጅሀ እና ጎርጎራ አካባቢ ለሚገኙ ለራስ አገዝ ቡድን ተወካዮችና ድጋፍ ለሚሰጡ ባለሙያዎች፣ ለታዋቂ ወንዶች እና ሌሎች ጥሪ ለተደረገላቸው አካላት በጎርጎራ መዝናኛ አዳራሽ በስርዓተ ፆታ …
ዮኒቨርሲቲያችን በጎንደርና አካባቢው ለሚገኙ (በነጻነት ተጋድሎ ምክንያት በፖለቲካ እስር ቤቶች ለቆዩ፣ ከስራ ተፈናቅለው ለነበሩና ጉዳት ለደረሰባቸው) የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝ በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በሥራ ፈጠራ ጥበብና ተያያዥ ነጥቦች ትኩረት ያደረገው ይህ የ2ኛ ዙር ተመሳሳይ ስልጣና ዛሬ ጥር 4/2012 ዓ.ም …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው በሴት የመንግስትት ሰራተኞች በሥራ ቦታ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዴት መከላከል ይቻላል በሚል መሪ ሀሳብ ከታህሳስ 30/2012 እስከ ጥር 01/2012 የቆየ ስልጠና በዳባት ወረዳ ተሰጥቷል። በስልጠናው በጎንድር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ_ሰብእ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ተሃድሶ መጽሔት …
