የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2011 ዓ/ም መግቢያ ቀናት 1ኛ. 2ኛ ዓመትና በላይ= መስከረም 21 አና 22 2ኛ. መጀመሪያ ዓመት የሚመደቡ = መስከረም 26 እና 27 ነው።
የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲና ከመካነ ሰላም ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለ5 ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 25- 30/2010 ዓ.ም ከህክምና ሳይንስና አተገባበር ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚያከናውናቸው የመማር ማስተማር ስራዎች ፣ የአዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና የጥናትና ምርምር ስራዎች …
Every year a plethora of new concepts and problem solving work is being conducted in various parts of Ethiopia. With that being said, by aiming to be the leading societal problem solving university in Ethiopia by 2020, the University of …
The University of Gondar will be reopening its doors after the summer to first year and above students. The timing of the entry has been set in accordance with various things put in mind. The following tentative schedule is set …
Research work and community service is said to be the backbone of educational institutions and at the University of Gondar it is no exception. Every year countless research works are published and defended in an attempt to develop the academic …
The 17th session of the Forum of Public Universities in the Amhara region took place from July 20 through 21, 2018. The University of Gondar who hosted the two day summit organized the event that would be crucial to the …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት እና በጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የጋራ ትብብር በየዳ እና ጠገዴ ወረዳዎች ለሚገኙ ርዕሳነ መምህራን, ሱፐርቫይዘሮች እና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያወች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ለተማሪዎች መማር እና የመማር ውጤት መሻሻል ትልቅ ሚና ባለው በትምህርት ቤት ማሻሻያ …
[widgetkit id=9213] The University of Gondar’s Dileverology Unit is organizing a Career Expo to show to students that the next chapter of their life is paved with greatness and opportunities. The expo allows students to converse with companies and organizations, …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከጉዛራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጋር በመተባበር “ትምህርታዊ ድግስ ወትይእንታዊ ንግስ” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 9 – 12 የቆየ የማህበረሰብ ውይይት በእንፍራዝ ከተማ በጉዛራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት አካሂዷል፡፡ እውቁ የሙዚቃ ባለሙያና ተመራማሪ አርቲስት ሰርፀ ፍሬ ስብሀት፣ …
ለ 2010 ዓ.ም ነባር እና አዲስ በመንግስት የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ነባር የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ተከታታይ ተማሪዎች ከሐምሌ 04-05/2010 ዓ.ም አዲስ በመንግስት የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ከሐምሌ 09-10/2010 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡ …
