An event concerning capacity building and an overview of accomplishments of the past year is taking place at UoG through April 17- 20, 2018. The workshop was organized by UoG’s Faculty of Education, Department of Special needs and Inclusive education. …
የCapacity Building and mentorship Partnership (CBMP) Project የጤና መረጃ አያያዝን በተመለከተ ከኢንፎርማቲክስ ፋካልቲ፣ ከቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት እና ከህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለተውጣጡ 24 ባለሙያዎች ከሚያዚያ 3 – 6/2010 ዓ.ም ድረስ የቆየ ስልጠና መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ በተመረጡ ወረዳዎች ሥራውን ለመጀመርና የተሰጠውን ሥልጠና ወደተግባር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2010 ዓ.ም ተመራቂ እና 5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ለስድስት ሳምንታት ያህል ለተግባራዊ ትምህርትና ልምምድ ወጥተው መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ዙር የተሳተፉት ተማሪዎች ሚድ ዋይፈሪ፣ ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ፣ ኦፕቶሜትሪ/የአይን ሀኪሞች/ እና የአምስተኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ናቸው፡፡ የትምህርት …
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የአካቶ ትምህርት በሚመለከት በሚካሄደው ወርክ ሾፕ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር መርሻ ጫኔ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኦስትሪያ ቬና ዩኒቨርሲቲ እና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጡ …
Maqdala at 150: An Academic-Cultural-Touristic Experience concluded in Addis Ababa and was truly a remarkable journey. Universities from all over the Amhara region in coordination with the Federal Culture and Tourism Minister, Regional Culture and Tourism bureau and with the …
የጎንደር መምህራን ኮሌጅ ከተመሰረተ 36 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ኮሌጁ ለዓመታት በርካታ ሙሁራንን በማፍራት የሚታወቅ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በአሁኑ ሰዓት በትምህርት ጥራት፣ በሰው ሀብት ለማትና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ችግሮች ተደቅነውበታል፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ የጎንደር ዩኒቭርሲቲና ጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በጋራ ለመስራት ስምምነት አድርገዋል፡፡ …
[widgetkit id=8862] The Gondar College of Teachers’ Education was established in 1981 as a training center for teachers in the education field. The College is known for producing scholars in the country. Currently though, the College has a certain issue …
Maqdala at 150: An Academic-Cultural-Touristic Experiences kicked off it first leg of a seven day event. Many scholarly individuals from Ethiopia and abroad showed up to present numerous research findings and also to be spectators. It should be mentioned that …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል ሀሳብ አመንጭነት የተጀመረው እና አማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከአ.ብ.ክ.መ ባህልና ቱሪዝም ጋር በጋራ በመሆን ያዘጋጁት 150ኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ በዓል ከዛሬ ሚያዚያ 2/2010 ዓ.ም ጀምሮ በጎንደር ኒቨርሲቲ ሳይንስ አምባ አዳራሽ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ ከፍተኛ፣ መካከለኛና መሰረታዊ አመራሮች ከመጋቢት 24 እስከ 27 /2010 ዓ.ም የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው በውጤት ተኮር ምዘና ስርዓት፣ በመልካም አስተዳደር ትግበራ፣ በዜጎች ቻርተር ዝግጅት ፅንሰ ሀሳብና አተገባበር እንዲሁም በሌሎች ተያያዠ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው፡፡ በስልጠናውም 144 …
