በአማራ ክልል በሁለት ወረዳዎች ለሚጠናው የስነ-ምድር ካርታ እና የስነ-ምድር ጥናትና ትንተና ስራ ለመስራት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአብክመ ማዕድን ሀብት ልማት ማ/ ኤጀንሲ ጋር መጋቢት 21/2010 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በጃዊና ቋራ ወረዳዎች ሊሰራ ለታሰበው የስነ-ምድር ካርታ ፣ ጥናትና ትንተና ስራ የተለያዩ …
መሪነት ስልታዊነትን፣ ምክንያታዊነትንና የሰዎችን ችግር መረዳትን የሚጠይቅ ኃላፊነት ነው፡፡ ሁሉም ሰው የመሪነት ጥበብ ተችሮት አይወለድም፤በእድሜ፣ በልምድና በትምህርት ያዳብረዋል እንጂ፡፡ ይህን ታሳቢ በማድረግም ከሱዳን ኤምሬትስ ኮሌጅ የመጡት ሀሰን ሙሀመድ ኢብራሂም ከሰዎች ጋር የመግባባት ጥበብ በሚል ርዕሰ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአመራር ስታፍ አባላት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 150ኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕት ዳግማዊ አፄ ቴወድሮስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ በዓልን አማራ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡ [widgetkit id=8818] ከነዚህ ዝግጅቶች መካከል ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች፣ ከወረዳ ዞንና ክልል ባህልና ቱሪዝም …
The King of Ethiopia, Emperor Tewodros II has been celebrated and commemorated with various festivities that warrant recognition. Among the various activities that were conducted throughout the past 2 weeks, the question and answer competition that took place on 4 …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከፌደራል ስነ ምግባርና ጸረ- ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ፣ በሀገር ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ፣ በዩኒቨርሲቲው ደግሞ ለ9ኛ ጊዜ “ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመዋጋትም ሆነ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ሁሉም ዜጋ ዘብ ይቁም” …
የበርካታ ብዝሀ ሕይዎት መገኛ የ41 ወንዞች፣ የ77 ምንጮች መነሻ የሆነው የጉና ተራራ በአሁኑ ሰዓት 4615 ሄክታር ስፋት አለው፡፡ በውስጡ 96 ያህል የእፅዋት ዝርያዎች፣ 139 የአዕዋፍ ዝርያዎች 30 ያህል አጥቢ እንስሳት አንዲሁም በመጥፋት ላይ የሚገኙት የቀይ ቀበሮ እና የጭላዳ ዝንጀሮዎች እንደሚገኙ …
Being a leader requires traits that are analytical, compassionate, strict and even methodical at times. It should be mentioned that not all people are born leaders, but all people can learn how to interact substantially with others which will create …
ምንጊዜም ዝናቸውና ተምሳሌትነታቸው እየደመቀና እየገነነ በመሄድ ላይ የሚገኘው በአለም ስማቸው ካሳ ሀይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በንግስና ስማቸው ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ፣ በ2000 ዓ.ም ደግሞ የምዕተ-ዓመቱ ጀግና ተብለው የተሰየሙት ባለ ሹርባው ቋረኛው ቴዲ የዛሬ 150 ዓመት መቅደላ …
[widgetkit id=8776] The University of Gondar has arranged and organized a number of events and festivities to commemorate the 150th anniversary of the death of Emperor Tewodros. The country has observed from afar when most of the university community were …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጊ ተማሪዎች በ2006 ዓ.ም የተመሰረተው አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ያስገነባቸውን 6 የመኖሪያ ቤቶች እና የተለያዩ አልባሳት መጠለያ ለሌላቸው ወገኖች መጋቢት 16/2010 ዓ.ም አበረከተ፡፡ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ከዚህ በፊት አሰር የሚሆኑ ቤቶችን፣ የተለያዩ አልባሳትንና የመገልገያ …
