የአለም የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስርዓተ ፆታና ኤች አይቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት እና የዩኒቨርሲቲው ማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ከጀርመን የባህል ማዕከል(ጎቴ) ጋር በመተባበር “ሴቶች በኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ(Women in Ethiopian Art)” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 1/2010 ዓ.ም በማራኪ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ ከሚያከናዉናቸዉ ዋናዋና ተግባራት መካከል አንዱ የሆነዉ አመታዊ የትምህርት ጥራት ጉባኤ መጋቢት 7 እና 8፤ 2010 ዓ.ም ለ5ኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ ሁለት ቀን በሚቆየዉ በዚህ ዝግጅት ላይ በመጀመሪያዉ ቀን የትምህርት ሚኒስትሩን ጨምሮ ከተለያዩ ተቋማት የተጋበዙ እንግዶች የሚገኙ ሲሆን ፤ …
An event concerning capacity building took place at UoG’s Aluminum Hall on March 10 and 11 2018. The workshop for persons with disabilities focused on psycho social skill, academic competence and gender based violence against female students with disabilities. The …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተወዳጅና አንጋፋ ለሆነው ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን የምን ጊዜም አጋር መሆኑ ይታወቃል፣ በመሆኑም ይህንን አጋርነቱን ይበልጥ ለማጎልበት ተቋሙ በስሩ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎችን በፈቃደኝነት በማስተባበር፣ የካቲት 30/2010 ዓ.ም በአጼ ቴወድሮስ ግቢ የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ በተደረገ ውይይት ቡድኑን በማናቸውም …
የማህበራዊ ሳይንስና ስነ- ሰብዕ ኮሌጅ የሙዚቃ ትምህርት ክፍል ከአሜሪካን ኦምባሲ ጋር በመተባበር Crow and Canyon Bluegrass Bandን በመጋበዝ በሙዚቃ ቅንብር፣ በድምፅ አወጣጥ፣ በሙዚቃ መሳሪያ አጨዋወትና በሌሎች ሙዚቃዊ ክዋኔዎች ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲያችን የሙዚቃ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች፣ በጎንደር እና አካባቢው ለሚገኙ አማተር ሙዚቀኞች፣ …
As all people know, unlike men, women have been marginalized in all aspects of society. At home, here in Ethiopia and abroad, in more developed nations, the same holds true. Women have always been and still are among those who …
The University of Gondar has been involved in works that benefit the community by conducting pioneering research projects on the effect of productive seeds in different districts of North Gondar. Quara, West Belesa and Debat are amongst the districts the …
The University of Gondar has five campuses in its enormous area. By creating an agenda of making the environment clean and attractive in the five campuses since 2017 UoG is making an impact. The initiative took place at UoG’s Health …
የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ፣ የድል ምሳሌ እና የአንድነት ምልክት የሆነው የአድዋ ድል በዓል የካቲት 22/2010 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብዕ ኮሌጅ አዘጋጅነት በሳይንስ አንባ አዳራሽ በድምቀት ተከበረ፡፡ በበዓሉ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን፣ ሰራተኞችና ተማሪዎች …
1 March 2018 marked the 122nd anniversary of the greatest victory known in Ethiopian History. In the CMHS auditorium, the College of Social Sciences and Humanities organized and hosted an event that celebrated the Adwa Victory. The battle marked the …
