በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለይም በአማራ ክልል ከፍተኛ የሆነ የስነ ምግብ ክፍትት መኖሩን የስነ-ምግብ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ይህን የስነ-ምግብ ክፍተት በተወሰነ መልኩ ለመሙላት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከኮሶዬ ልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር በሰሜን ጎንደር በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች፣ ህብረተሰቡ ያለውን ትንሽ ቦታ ተጠቅሞ የጓሮ አትክልትን …
A recent study of World Health Organization/WHO/estimates that there are about 38 million blind people in the world. The situation is worse when we think of Africa, particularly sub-saharan countries. As the study shows, this figure is estimated to be …
Scholars say that one of the ultimate goals of education is to solve problems in the society. Aiming at developing the skills of intern students to diagnose the societal issues and solve cooperatively, the University of Gondar College of Medicine …
Perhaps the Ethiopian experience when it comes to Information Technology is, in comparison to more advanced nations, nonexistent. Fighting to stay competitive in a global arena in such fields can be worrisome or even intimidating to say the least. But …
Kossoye Development Program (KDP) was established in 2005 in the village of Kossoye. The founder of KDP, Prof. Dens Carlson who has lived in Gondar for over 40 years, has made it a goal of his to improve nutrition and …
With the topic, “The apathy of the intelligentsia in public scholarship who is to blame?” Dr. Taye Nigusie from Addis Ababa University gave a public seminar focusing on the decline of the morale of the educated. On 27 February 2018 …
ኢትዮጵያዊ ናቸው:: ተወልደው ያደጉት ጎንደር ከተማ ነው:: ከ30 ዓመት በላይ ኑሯቸውን አሜሪካን ሀገር አድርገዋል በመሆኑም የአሜሪካዊ ዜግነት ተሰጥቷቸዋል፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በመካኒካል ምህንድስና/mechanical engineering እና በአይ.ቲ/IT ዘርፍ ያገኙ ግለሰብ ናቸው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በተመሳሳይ ዘርፍ እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ለ22 ዓመት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጂ አይ ዚ/GIZ ከተሰኘ የጀርመን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር 5ተኛውን ሀገራዊ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ጉባኤ “የተቀናጀ የዩኒቨርሲቲ፣ ሙያና ቴክኒክ እንዲሁም ኢንዱስትሪ ጥምረት ለሀገር እድገት/Coordinated University –TVET- Industry Coordination for Ethiopia’s Industrialization” በሚል …
With the theme coordinated university industry cooperation for Ethiopia’s industrialization, from 23-24 February 2018, the Institute of Technology at the University of Gondar hosted the 5th National University Industry Linkage annual conference. The conference that took place at Goha Hotel …
በቅርቡ በአለም ጤና ድርጅት የተሰራ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው በአለም 38 ሚሊየን ያህል አይነ ስውራን ይገኛሉ፡፡ በከፊል ሰሃራማ የአፍሪካ አገራትን ስንመለከት ደግሞ ይህ አሀዝ 7 ሚሊየን ገደማ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ በአፍሪካም ሆነ በሌሎች አህጉራት በከፍተኛ ደረጃ የሰዎችን የአይን ብርሃን በመንጠቅ ለአይነ-ስውርነት በማጋለጥ …
