The values of sports science is widely known throughout the sports world and many institutions. In some cases it actually turns out to be a lucrative business for the professionals in major sports clubs. Notwithstanding though, in Ethiopia this specialization …
የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስር ከሚገኘው ሲቢአር ፕሮግራምና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ከተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ 95 አካል ጉዳተኞችን ለአምስት ወር በተለያዩ ሙያዎች አሰልጥኖ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ጥር 29/2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡ በ1963 ዓ.ም የተመሰረተው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክና የምርምር ዘርፎች የመዋቅር ማሻሻያ ጥናት የካቲት 09/2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሰኔት አዳራሽ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል :: በውይይቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት፣ም/ፕሬዚዳንቶች፣ ዲኖችና ዳይሬክተሮች ተገኝተው በቀረበው የመዋቅር ጥናት ላይ የማስተካከያ ሀሳብ ሰጥተዋል :: የመዋቅር ጥናቱ ዋና አላማ ዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን አገራዊ ተልዕኮዎች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ ግብር በሂሳብ ትምህርት ክፍል የተለያዩ ትምህርት መስኮች አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ትምህርት ክፍል – በማስተርስ ፕሮግራም 1. Algebra 2. Differential 3. Numerical Analysis የመመዝገቢያ መስፈርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በውስጡ አምስት ግቢዎች ያሉት ሲሆን አካባቢን ውብ፣ ጽዱና ማራኪ ማድረግ በሚል አጀንዳ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ግቢዎቹን የማስዋብ ሥራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ይህን መልካም ጅማሮ የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል መጋቢት 2/2010 ዓ.ም በህ/ጤ/ሳ/ኮ/እና በሪፈራል ሆስፒታሉ ሁለት ዓላማዎች ያሉት የፅዳት ዘመቻዎች ተካሂዷል፡፡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙት የተለያዩ ወረዳዎች የምርጥ ዘር ምርምር በማካሄድ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል፡፡ከእነዚህም ውስጥ ቋራ፣ምዕራብ በለሳ፣ ዳባት ወረዳዎች ይገኙበታል፡፡ የዳባት ምርምር ማዕከል በ2005 ዓ.ም ሥራውን የጀመረ ሲሆን ከ13 በላይ ዓይነት ያላቸው የድንች ዘሮችን በማሰባሰብና በምርምር በማረጋገጥ ለአርሦ …
Programme Objectives DAAD (German Academic Exchange Service), as a publicly funded, selfgoverning organisation of the institutions of higher education in Germany, promotes international academic exchange as well as educational co-operation with developing countries through a variety of funding and scholarship …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 5 ዓመት ከመንፈቅ የመደበኛ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ወንድ 33፣ ሴት 16 በድምሩ 49 የኪነ-ህንጻ እጩ ተመራቂዎችን በኢንስቲትዩቱ ግቢ አስመርቋል፡፡ በተመሳሳይ በተከታታይ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ወንድ 18፣ ሴት 2 በድምሩ …
In a well thought out and complete ceremony the Institute of Technology concludes its graduation of its architecture and civil engineering students. What took place on 10 February 2018 saw the culmination of hard work that took 5 years and …
With the title “The place of the Humanities in Policies of Modern Education, on 5 February 2018, Professor Baye Yimam from Addis Ababa University spoke in length about education and its trajectory in the country. Others who were present, among …
