የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ማራኪ ግቢ ከአዲሱ ህንፃ በኮሌጁ አዳራሽ ጥር 24/2010 ዓ/ም ሴሚናር አካሄደ፡፡የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር መሰረት ካሴ ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ፣ የትምህርት ክፍል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል #ወል ኢትዮጵያ $የተሰኘ ሙዚቃዊ ድራማ ጥር 25/2010ዓ/ም ከቀኑ 12፡30 ጀምሮ ማራኪ ግቢ በቴአትር አዳራሽ ለተመልካች አቀረበ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን …
ከደ/ታቦር ዳግማዊ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሀውልት ምረቃ በዓል በኋላ፣ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ሰብሳቢ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ከሆኑት ከዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ በክልሉ ከሚገኙ ሌሎች የዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እና በክልሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከሚያስተምሩ የታሪክ …
In the hours before the UoG delegation reached Debre Tabor to discuss matters pertaining to Emperor Tewodros’s 150th anniversary another type of celebration was taking shape. On 6 February 2018 the town known for its high altitude and gusty winds …
Environment and Natural Resource Economics Department in the School of Economics, University of Gondar has been offering a postgraduate program in both regular and extension status since 2010. Expanding its institutional capacity, the department will give admission with extension status …
የአካባቢ እና ተፈጥሮ-ሃብት ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል (Environmental and Natural Resource Economics Department ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ፣ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ቤት (School of Economics) ስር ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ በመደበኛ (Regular) እና ተከታታይ (Extension) መርሃ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር ቆይቷል፡፡ በመሆኑም ያለውን የሰው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም በ2ኛ ሴሚስተር በድህረ ምረቃ ትምህርት መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ ትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አወዳድሮ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1. School of Medicine (ስኩል ኦፍ ሜድስን) • M Sc in human anatomy የምዘገባ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኛ ሰራተኞች ማህበር አመሰራረትና አጠቃላይ እንቅስቃሴን አስመልክቶ የማህበሩ አባላት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ጥር 26/2010 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲ.ቢ.አር/CBR ፕሮግራም የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት አካሂዷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኛ ሰራተኞች ማህበር ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲ.ቢ.አር ፕሮግራም በተደረገ ድጋፍ እና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚከናወኑ በርካታ ማህበረሰብ አቀፍ የምርምር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የራስ አገዝ ቡድን ፕሮጀክት የፕሮግራም ማስጀመሪያ የማህበረሰብ ውይይት በጎርጎራ መናፈሻ ጥር 26/2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡በውይይቱ የሚመለከታቸው አካላት ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ከጎንደር ዙሪያ ወረዳና ከምዕ/ደንቢያ ወረዳ እንዲሁም ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተገኝተዋል፡፡ በማህበረሰቡ ውስጥ የሴቶችን …
በአማራ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ከተሰሩት የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው የምስራቅ በለሳ ጓህላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻን ጨምሮ የተለያዩ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ጥር 27/2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል፡፡ የምስራቅ በለሳ ወረዳ …
