የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ዓለም አቀፍ የእብድ ውሻ በሽታ ቀንን ለ3ኛ ጊዜ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በማድረግ እና ቤት ለቤት በመዘዋወር ውሾችን በመከተብ ጥቅምት 26/2010 ዓ.ም አክብሮ ውሏል፡፡ [widgetkit id=7227] የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቱ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲትዩት ከመጡ …
From 8 through 9 November the Federal Health Services oversaw its 19th annual conference in the state of Amhara. The 2 day event that took place in the city of Gondar showcased the cities wonderful medical facilities and ground breaking …
On 11 November 2017 at the United Nations conference hall, in Addis Ababa, Ethiopia something took place that would change the way we look at infectious and non-infectious diseases in the region. Ohio State University’s Global One Health Initiative opened …
The following article is from the University of Gondar’s Steering Committee and is disseminated by the University of Gondar’s Public and International Relations Directorate: [widgetkit id=7184] Dear University of Gondar Alumni and Friends, On behalf of the University of Gondar’s …
የሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ተብለው ከሚታወቁት 10 ዩኒቨርሲቲዎች በ2002 ዓ.ም የተመሰረተው የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አቅሙን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጎለበተ በመምጣቱ 35ኛውን የከፍተኛ ተቋማዊ ለውጥ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መርሃ ግብር እንዲያካሂድ በመመረጡ በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ከጥቅምት 06 እስከ ጥቅምት 07/2010 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት …
The University of Gondar currently is undergoing induction training for newly recruited academic staff members. The training that will be held from 28-29 October will introduce and instruct the new UoG staff on professionalism and institutional ethics that will be …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2009 በጀት ዓመት ባሳየው የላቀ አጠቃላይ አፈጻጸም በሀገራችን ከሚገኙ ነባር ዩኒቨርሲቲዎች ለ2ኛ ጊዜ 1ኛ በመሆን እና ከአትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት አሁንም ለ2ኛ ጊዜ የ1ኛ ደረጃ የጥራት ተሸላሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ ዓመቱን በስኬት በማጠናቀቅ የድርብ ድል ባለቤት መሆኑ ከተሰማ …
Days after receiving the top award for being the number 1 ranked university in the country, yet again another recognition is given to the University of Gondar. What took place at the Ethiopian Quality Award Organization’s event on 24 October, …
To increase transparency and accountability in the teaching learning process, across the country, the Ministry of Education signs agreements with public higher education institutions. The aim of the consensus is to increase student employment rates through quality education, which will …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ትምህርት ክፍል ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ከጥቅምት 7/2010 ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት የቆየ የላፓራስኮፒ (laparascopy)ና ኢንዶስኮፒ(endoscopy) ወርክሾፕ በዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተካሂዷል፡፡ [widgetkit id=7141] በአሜርካን ሀገር በላፓራስኮፒ(laparascopy)ና ኢንዶስኮፒ(endoscopy) ህክምና …
