A workshop that focused on aiding and assisting issues that arise in women was held at the University of Gondar’s hospital. Gynecological issues have increased over the years. Likewise though, evolution in the ways to treat it has been modified …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳት፣ ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያውያን ሴንተር ዊዝ ዲስኤብሊትስ ኤንድ ዲቨሎፕመንት (Ethiopians center with disabilities & development) ጋር በመተባበር፣ ለ2010 ዓ.ም የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጥቅምት 3 – 5/2010 ዓ.ም አዘጋጅቷል፡፡ …
The following message is from Mr. Tefera Derebew,Coordinaor for the Rural Sector at the Democratic System Building Coordination Center with the rank of minister and board chairman of UoG: “In response to the achievement that took place at Ethiopia’s 35th …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ35ኛው የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥቅምት 6/2010 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደው ጉባኤ በ2009 ዓ.ም በነበረው አጠቃላይ አፈፃፀም ከነባር ዩኒቨርሲቲዎች አንደኛ በመውጣቱ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ ከምንም በላይ ባለፈው አመት በተመሳሳይ የተገኘውን የአንደኝነት ደረጃ ማስጠበቁ ውጤቱን የተለየ ያደርገዋል፡፡ ለዚህ ውጤት የዩኒቨርሲቲው …
Amongst the first generation universities in the country, the University of Gondar has been ranked the overall top educational institution for the second straight year. Achievements of this kind are rare, but the hard work in the 2009 budget year …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲና ስዊድን ሀገር የሚገኘው የካሮሊንስካ ተቋም በጋራ ለመስራት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት መስከረም 30/2010ዓ.ም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በጋራ ለመስራት የተፈራረሙበት የሙያ መስክ በሚድዋይፈሪ ሙያ የፒኤችዲ ፕሮግራም መክፈትና ስልጠና መስጠት መሆኑን የሁለቱም ተቋም ተወካዮች በውይይታቸው ላይ አንስተዋል፡፡ [widgetkit id=7100] የፕሮግራሙ ዋና …
በጎንደር ኒቨርሲቲ ካሉት አጋር ድርጅቶች ውስጥ መቀመጫውን ካናዳ ያደረገው የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ፕሮግራም አንዱ ነው፡፡ ድርጅቱ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር አብሮ ለመስራት ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ እየዳበረ በመጣ የሀሳብ ስምምነት መሰረት በ2010 የትምህርት ዘመን ለአካል ጉዳተኞችና ማስተማር ለማይችሉ ድሃ ቤተሰብ ልጆች ልዩ …
የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የተመሰረተው በ1960 ዓ.ም ሲሆን በውቅቱ አብረው የተመሰረቱ እንደ ኒያላ፣አስመራ መንገድ፣ፔፕሲ፣ ኢዲዲሲና መከላከያ ያሉ የ እግር ኳስ ክለቦች ከጊዜ ወደጊዜ እየከሰሙ መምጣተቸውን የከተማው ነዋሮዎች ይናገራሉ ፡፡ በአንጻሩ የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ተስፋን በሰነቁ ደጋፊዎቹና ተጫዋቾቹ …
A Memorandum of Understanding was signed between Karolinska Institute (Sweden) and the University of Gondar (Ethiopia) on 10 October 2017. The aim of the MOU is to produce a high quality Doctor of Philosophy in Midwifery program at UoG. [widgetkit …
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ብናልፍ አንዱአለም፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዘዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የሰ/ጎንደር ዞን የተለያዩ የመንግስትና የግል ቢሮ ሀላፊዎች፣ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በማክሰኝት በኩል …
