በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥ ማስተባበሪያ ዳይሬክተሬት ከጎንደር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ለ55 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ክፍል አመራሮችና ፈፃሚወች በካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና ዙሪያ በዩኒቨርሲቲ እንግዳ ማረፊያ ከሰኔ 02-03/2008 ዓ.ም የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
The latest world-class gynecologic diagnosis and treatment laparoscopy technology that University of Gondar (UoG) teaching hospital introduced recently,can be considered as an evidence for the university is in the time to invade the impossible, and revolutionize its overall services to …
25ኛዉን የግንቦት 20 የብር እዮቤልዮ የድል በዓልን ምክንያት በማደረግ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቹን፣ የምርምር ግኝቶቹንና የማህብረሰብ አገልግሎቶችን በቦታዉ በመገኘት ከግንቦት 15- 18/2008 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ ለተከታታይ አራት ቀናት የዩኒቨርሲቲዉን ስራዎች በትጋትና በሚያምር ገለፃ ለበርካታ ጎብኝዎች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ትብብር ለቱሪዝም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የድጋፍ ና ክትትል ባለሙያዎች በደብረ ማርቆስ ከተማ ከግንቦት 17-20/2008 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የክልሉን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ልዑል ዮኃንስን ጨምሮ ወደ 400 የሚጠጉ ተሳታፊዎች የተገኙ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ የስልጠና መስኮች በባዬሎጅ በኬሚስትሪ በፊዚክስ በሂሣብ በስፖርት ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በኮምፒዩተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ሲስተም በማኔጅመንት በአካውንቲንግና ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሎጅስቲክና ሰፕላይ ቸይን ማኔጀመንት በእንግሊዝኛ …
University of Gondar would like to invite to new applicants for 2008 E.C undergraduate summer training programs in the following fields of studies. College of Business and Economics Management Accounting and Finance Economics Marketing Management Logistic & Supply …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ የስልጠና መስኮች በባዬሎጅ በኬሚስትሪ በፊዚክስ በሂሣብ በስፖርት ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በኮምፒዩተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ሲስተም በማኔጅመንት በአካውንቲንግና ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሎጅስቲክና ሰፕላይ ቸይን …
የኢትዮጲያ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የትምህርት ሚኒስተር ድኤታ ዶ/ር ካቫ ኦርጌሳ እንዲሁም ባልደረቦቻቸዉ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይሲቲ ስማርት ክፍል (Ict smart room) ሚያዚያ 7/2008 ዓ.ም የቀጥታ ቪድዮ ከንፍረንስ አደረጉ፡፡ የኢፈዲሪ ትምህርት ሚኒስተር በሀገሪቱ ያሉትን …
በስሜን ጎንደር ዞን በዳቫት ወረዳ ለሚገኙ ለ50 አርሶአደሮችና ለ10 የግብርና ባለሞያዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና ፋካሊቲ ከስሜን ጎንደር ዞን የእንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ተጠሪ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ስለ እናት ንብ አረባብ ዘዴ በዳቫት ወረዳ አስተዳደር አዳራሽ ከግንቦት 5-6/2008 ዓ.ም ስልጠና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስር ከተቋቋሙ የተለያዩ በጎ አድራጎት ማህበራት መካከል አንዱ የሆነዉ አዲስ ሂዎት የበጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ቦታዎች ከመጡ መስራችና አዳዲስ አባላት ጋር የዩኒቨርሲዉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙነት በዩኒቨርሲቲዉ ቅጥር ግቢ በተለያዩ ቦታዎች ሚያዚያ 29- 30/2008 ዓ.ም ማህበሩ የተመሰረተበትን 6ኛ ዓመት …
