በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኬሌጅ የገጠር ልማት ማበልጸጊያና ሥርፀት ትምህርት ክፍል የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ፕሮጀክት ቀርጾ የሥራ ዕድል ፈጠራ ማሻሻያ ስልቶች በሚል ከመጋቢት 30- ሚያዝያ 3/2013 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ ሥልጠና በጣቁሳ ወረዳ ለወጣቶች በመስጠት ላይ ይገኛል። ዋና ዓለማውም የወጣቶች …
ጎንደር ዩኒቨርስቲን ጨምሮ ሌሎች አራት ዪኒቨርሲቲዎች ከኢትዮጰያ (ሀዋሳ ዪኒቨርስቲ፣ ጂማ ዩኒቨርስቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ) እንዲሁም ሁለት ዩኒቨርስቲዎች እና አንድ የጤና ምርምር ተቋም ከኖርዌይ በጋራ በመፃፍ ያሸነፉት “Nurturing SDGs through Education Capacity Building in Ethiopia” የተሰኘ የስድስት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚከናወኑ የማህበረሰብ አገልግሎቶች ይበልጥ ተጠናክረው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ስልሆነም የኮሌጁ መምህራንና ተመራማሪዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚገኙ አርብቶ አደሮች (በላም እርባታ ለተሰማሩ ግለሰቦች) በሆርሞን (PGF2 alpha) አማካኝነት በተገደበ ጊዜ ብዛት ያላቸው ላሞችን ለወሊድ ዝግጁ እንዲሆኑ …
ቋራና አካባቢው የበርካታ የተፈጥሮ ጸጋዎች ባለቤት እንደሆነ በተለያዩ ጥናቶች ቢረጋገጥም ሆኖም የአከባባቢው ማህበረሰብ ባሉት የተፈጥሮ ሀብቶች የሚገባውን ያህል እንዳልተጠቀመ ይታመናል፡፡ ስለሆነም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንደ ሌሎች አካባቢዎች ሁሉ የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በመቅረጽና ጥናትና ምርምሮችን በስፋት በማካሄድ የቋራና የአካባቢውን ህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርት ኮሌጅ ለ2ኛ ደረጃ መምህራን የሥነ-ማስተማር ዘዴ ክህሎት ማበልፀጊያ ስልጠና በማክሰኝት ከተማ ሰጠ ፡፡ ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የሥነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ክንዴ አበጀ እንደገለፁት ይህ ስልጠና መምህራን የነበራቸውን የስነ-ማስተማር ዘዴ የማስታወስና ክህሎትን የማበልፀግ ተግባርን ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል …
ከሁለት ዓመታት በፊት “አይኬር” (iCARE) ወይም እኔ ያገባኛል በሚል ስያሜ ሐገራዊ ፕሮጀክት ተቀርጾ በተመረጡ 24 ሆስፒታሎች የመጀመሪያው የዝግጅት ምዕራፍ ተግባር በመከናወን ላይ ነው። ይህን በዝግጅት ምዕራፍ ላይ የሚገኘውን የአገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት የፌደራል ጤና ሚኒስቴርን ጨምሮ በርካታ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተወካዮች …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የስርአተ-ፆታና ልማት ትምህርት ክፍል ለደባርቅ ወረዳ የባለድርሻ አካላት ስርአተ-ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን መከላከልና ምላሽ መስጠት በሚል ርእስ ዙሪያ የባለ ድርሻ አካላትን ግንዛቤ ለማሳደግ አላማ ያደረገ የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና መጋቢት 23 እና 24/2013ዓ/ም በደባርቅ ከተማ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በሀይድሮሊክና ውሃ ሀብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ28ኛ ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲአችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የውሃ ቀን “ለውሃ ዋጋ እንስጥ” በሚል መሪ ቃል መጋቢት 22/2013 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል፡፡ የአለም …
በዓለም ለ110ኛ ጊዜ እና በሀገራችን ለ45 ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መጋቢት 20/2013 ዓ.ም የሴቶችን እኩልነት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገነባለን በሚል መሪቃል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ለ5ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡ የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ካህሌ ጀንበሬ መርሀ-ግብሩን በንግግር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው ፊዚክስ ት/ት ክፍል ከዚህ በፊት በጎንደርና አካባቢው ለሚገኙ ት/ቤቶች ለተግባርና ለሙከራ ትምህርት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በድጋፍ መልክ ማበርከቱንና የዘርፉ መምህራንም እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው የተለያዩ ስልጠናዎችን መስጠቱ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ ትምህርት ክፍሉ ለዩኒቨርሲቲው …
