በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ለጎንደር ከተማ ፈለገ አብዮት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን፣ የትምህርት ቤት ነርሶች (school nurses) እና ስነ-ልቦና አማካሪዎች የአዕምሮ ጤናን በትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሳደግ የሚረዳ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከየካቲት 10-12/2013 ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
የዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ጌትነት ማስረሻ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም ኮሌጃቸው በውስን የሰው ሀይልና ትምህርት ክፍሎች ተማሪ ተቀብሎ ማስተማር እንደጀመረ እና በአሁኑ ወቅት በርካታ መምህራንና ተመራማሪዎች (በ2ኛና በ3ኛ ዲግሪ) አያሌ ተማሪዎችን በተለያዩ ኮሎጆች እያስተማሩ እንደሚገኙ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የትምህርት ጥራትና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በመተባበር የቅድመና ድህረ- ምረቃ ካሪኩለም አተገባበርን በተመለከተ የካቲት 9 እና 10/2013 ዓ.ም አውደጥናት ተካሄደ፡፡ በአውደጥናቱ የዩኒቨርሲቲው የህክምና ት/ቤት ስታፍ አባላት፣ የክሊኒካልና አካዳሚክ አስተባባሪዎች እንዲሁም የህክምና ማህበር ፕሬዚዳንትና ሌሎች በካሪኩለም ላይ ሰፊ ልምድ ያላቸው …
jhgfjkhgfsdkjhgfkjhgjkhsfdg fdkjhsgafsdjhkgfdjhgfdjhg fasjhgfjhksdgfjkhdsg hjdsgfjhksdgfjfsgd
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ከጎንደር ከተማ ሁሉተኛ ደረጃ ት/ቤት ለተውጣጡ የአይሲቲ መምህራን ለአይነ-ስውራን ተማሪዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ባለው የጃውስ ሶፍትዌር ከ10/04/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማራኪ ግቢ መስጠት ጀመረ ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን …
የኢትየጵያና ሱዳን ወሰን ታሪካዊ ሂደቱና አለመካለሉ ለፈጠራቸው ችግሮች የመፍትሄ ሃሳቦች ተጨባጭ ማስረጃዎች የተካተቱበት የታሪክ መፅሐፍ በፕሮፌሰር ሙላቱ ውብነህ ተፅፎ ለህትመት መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ይህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳታሚነት ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በመሆኑም የሀገራችን ዳር ድንበር መረዳት የሚያስችለን ታሪካዊ …
ድንበር/ወሰን የሉዐላዊ ሀገር ክልላዊ መስመር ከመሆኑ ባሻገር የአንድ ሀገር ህዝቦች በዜግነት እሚካተቱባትና ያለ ገደብ እሚንቀሳቀሱበት መስመር ነው፤ ድንበር የአንድ ሀገር መንግስት ህዝቡን በኃላፊነት የሚመራበትና የሚያስተዳድርበት ዓለም አቀፍ መስመር መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያና ሱዳን ከ 1600 ኪ.ሜ በላይ የሚጋሩት ወሰን …
ኦዲት ተደራጊ፡-……….. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦዲት የተደረገዉ የበጀት ዓመት ……….2011 ኦዲት አድራጊዉ መ/ቤት………………የዋና ኦዲተር መ/ቤት 2013 FTA NEW Audit REPORT (Click to Download PDF)
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሕዝብ ይፋ የተደረገ የበጀት መረጃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ 15 ዓመታት የተፈቀደ በጀት መረጃ የጎንደር_ዩኒቨርሲቲ_የ2013_የበጀት_መረጃ_ለFTA_የተዘጋጀ (Click Link to Download PDF)
በ2012 የበጀት ዓመት ማጠቃለያ ለሕዝብ ይፋ የተደረገ የፋይናንስ መረጃ አባሪ 1.፡- በ2013 የበጀት ዓመት ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደበ መደበኛ በጀት እና የ6 ወራት ወጪ መረጃ የሪፖርቱ ጊዜ፡- ከሐምሌ 1 ቀን 2012 ዓ.ም – ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም 2013_ፋናንሻል_ተጠያቂነት_እና_ግልጽነት_ሪፖርት (Click …
