የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት በጎንደር ከተማ አስተዳደር ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎችና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት በቅድመ-ፅንሰት ጥንቃቄ / Preconception care/ ዙሪያ ታህሳስ 9 እና 10/2013 ዓ.ም በህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ሲ.ቢ.አር አዳራሽ ስልጠና ሰጠ፡፡ በዚህ የተግባርና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚሰሩ የሚድዋይፈሪ ባለሙያዎች፣የጤና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ክፍል በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በማክሰኝት ከተማ ለመምህራን፣ ለትምህርት አመራር፣ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሰራተኞች እና ለወላጅ መምህራን ህብረት ከታህሳስ 8 – 10 /2013 ዓ.ም የሚቆይ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ …
በዚህ አመት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለሚሰሩት የመስክ የቡድን የተግባር ስልጠና ፕሮግራም ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም በኮሌጁ አዳራሽ የቅድመ ተግባር ስልጠና/ኦረንቴሽን/ ተሰጠ፡፡ በመድረኩ ተማሪዎችን በተግባር ስልጠና ቆይታቸው ሊያግዙ የሚችሉ በርካታ ገለጻዎች በተለያዩ ምሁራን የተሰጡ ሲሆን በዋናነትም የመስክ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚያከናውናቸው በትምህርት፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጅ ስራዎችና በመሳሰሉ ተግባራት ፕሮጀክቶችን ነድፈው በአጋርነት የሚሰሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የሀገር ውጪ ግለሰቦችና ድርጅቶች እንዳሉ ሁሉ፣ በተቋሙ የሚሰሩ ተጨባጭ ስራዎችን በውል በመገንዘብ ለዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ ድርጅቶችና ግለሰቦችም ቀላል የማይባሉ ናቸው፡፡ ለዩኒቨርሲቲው ድጋፍ ከሚያደርጉ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኞች ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአካል ጉዳታቸው ምክንያት ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ ለተቸገሩ – የእንቅስቃሴ ችግር ላለባቸው የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ተማሪዎች የዊልቸር (የመንቀሻ ወንብር) እና የክራንች (የድጋፍ በትር) ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዩኒቨርሲቲው የአካል ጉዳት ጥናትና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት …
የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚደንት ሆኖ ለመስራት መስፈርቱን የምታሟሉ፣ ብቃትና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ *************** የእጩ መልማይ እና ምርጫ ኮሚቴ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 05/2013 ዓ.ም
በኮረና ቫይረስ(ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት ከተቋረጠ አሥር ወራት ተቆጥሯል። በአሁኑ ሰዓት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር በኩል ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት እንዲጀምሩ በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ትምህርቱን (First day First Class) በይፋ አስጀምሯል። *************************** ሐገራችንን ለማገልገል …
በኮቪድ-19 ምከንያት በሀገሪቱ ከፍተኛ የትም/ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደቱ ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትናንትና ከትናንት ወዲያ ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ አድረጎ ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም የመጀመሪያውን መደበኛ የመማር ማስተማር ቀን / Day one Class one /በይፋ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የስነ-አዕምሮ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎችን ከሀይማኖት አባቶች ጋር በማቀናጀት በአብዛኛው ለሚከሰቱ የአዕምሮ ህመምና ከኮቪድ-19 ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የስነ-ልቦና ችግሮች በአዕምሮ ህክምና አገልግሎት ላይ ከህዳር 29-30/2013 ዓ/ም በአምባ ጊዮርጊስ ከተማ በተለያዩ ሁለት …
