የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአማራ ጥናት ተቋም ረቂቅ ሰነድና የሀገርኛ ቋንቋዎች ሥርዓተ ትምህርት መመስረቻ የፍላጎት ጥናት ሰነድ ግምገማ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ ሚያዚያ 24/2015ዓ/ም በማራኪ አልሙኒዬም ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሄደ፡፡ በዚህ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት የዩኒቨርሲቲያችንን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት አጸደወይንን ጨምሮ …
UNIQUE Land use ከILRI ፣ AICCRA ፣ FANRPAN እና ACIAR ጋር በመተባበር በደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ መጠነ-ሰፊ የእንስሳት ሀብት ስርዓትን በማላመድ ለምግብ እና ስነ-ምግብ ዋስትና እንዲሁም ለዝቅተኛ የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀት መጠቀም ላይ ትኩረት ያደረገ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት ሚያዝያ 12/2015 …
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የ1ኛው ዙር ለመስክና ቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም ለሚወጡ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ሚያዚያ 10/ 2015 ዓ/ም በሳይንስ አምባ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅድሚያ ስልጠናና ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመስክ የቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ ሪሳ (RISA: Research and Innovation Systems in Africa) እና ከዩኬ ኤድ (UKAID: from the British People) ከተሰኙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በተገኘ የፋይናንስ ድጋፍ ፣ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ “አዳዲስ ከግብርና ምርምር የወጡ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት የአርሶ አደሩን (በተለይም የሴት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኽልት ሽልማት ፋውንዴሽን ( Hult Prize Foundation 2023) የስራ ፈጠራ ሃሳብ ያላቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የ2015ዓ/ም የስልጠና መክፈቻ መርሃ ግብር የካቲት 6/2015ዓ/ም በማራኪ አልሙኒዬም ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዉጤታማ ሥራ አተገባበር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት የባዮ ሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል “ክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ” ከተሰኘ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት በተገኘ ድጋፍ ለ2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዝቃዛ ሰንሰለት (Cold Chain) ላይ በሚሰሩ ባለሙያዎች አማካኝነት ከሀምሌ 26/2013ዓ/ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት የሚቆይ በቀዝቃዛ …
በኢንፓክት አንፕሊፋየር ከሚደገፉ አለም አቀፍ ፕሮጀክቶች መካከልል አንዱ የሆነው የበይነ መረብ አጠቃቀም ደህንነት ፕሮጀክት (Online Safety Project) በባህርዳርና በደሴ ከተሞች ከሐምሌ 10/2013 እስከ ሐምሌ11/2013 ዓ.ም በአማራ ክልል ከሚገኙ 45 የመንግስት እና የግል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ 90 የአይሲቲ መምህራን የአሰልጣኞች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅና ትስስር ፕሮግራም ዛሬ ማለትም ሀምሌ 25/2013 ዓ.ም የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ፣ የቀድሞው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ፕ/ር መንገሻ አድማሱ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
የሰላሙ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ማለትም ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በድምቀት አስመረቀ፡፡ በዚህ ደማቅ የምረቃ ስነ ስርዓት የኢፌዴሪ የውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትርና የበአሉ ልዩ የክብር እንግዳ የተከበሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ፣ የክብር ዶ/ር አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን ፣ የጎንደር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀና በዓመት ሁለት ጊዜ የምትታተም ‹‹ሰበዝ›› የተሰኘች በአካዳሚያዊ፣ በማህበራዊ፣ በባህላዊ፣ በኪነ-ጥበባዊና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የምታደርግ መጽሔት የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ ሀምሌ 2/2013 ዓ/ም በማራኪ አልሙኒዬም ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስነ-ስርዓት …










