በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጠፈጥሮና ቀመር ሳይንሰ ኮሌጅ የስታቲስቲክስ ትምህርት ክፍል ለ3 ተከታታይ ቀናት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት በስታትስቲክስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አራጋው እሸቴና ጓኞቻቸው ሲሆኑ፣ የስልጠናው ዋና ዓላማ የመሰናዶ ትምህርት ቤት መምህራንን አቅም …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ በማስተማር፣ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሦስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።ዩኒቨርሲቲው ትናንት ባደረገው ስብሰባ ለዶ/ር ታደሰ አወቀ፣ ለዶ/ር የማታው ወንዴ እና ለዶ/ር አሰግድ ደምሴ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ለኢዜአ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ስር በሚገኙ የበለሳ፣ የጎርጎራ፣ የዳባትና የሽንታ ምርምር ጣቢያዎች ላይ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎት፣ የዘር ብዜትና የቴክኖሎጅ ሽግግር ስራዎች በስፋት እየተሰራባቸው ይገኛል፡፡ከምርምር ቦታዎቹ አንዱ በሆነው በበለሳ ምርምር ጣቢያ ውጤት የታየባቸው የተለያዩ ምርጥ ዘሮች ወደ አካባቢው አርሶ …
ዩኒቨርሲቲያችን የበረሃ አንበጣ ለተከሰተባቸው የአማራ ክልል ዞኖች አንድ ሚሊዬን ብር ድጋፍ መወሰኑን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡በመሆኑም የሰብል መሰብሰቢያ ቁሳቁሶችና ፀረ ተህዋስያን ኬሚካል መርጫ መሳሪያ ገዝቶ በትናንትናው ዕለት ርክክብ ፈፅሟል፡፡ የድጋፍ ርክክቡን የፈፀሙት የጎንደር ዩኒቨርሲቲን በመወከል የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር መርሻ …
በቅርቡ በገበታ ለሃገር ለልማት በተመረጠቸው ጣና ዳር በምትገኘው ጎርጎራ ከተማ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን መስከረም 23/2013 ዓ.ም የጋራ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በዚህ የጋራ ውይይት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጅነር አብርሃም በላይ፣ …
1. የኮቪድ 19 ኘሮቶኮልን ተከትሎ የመኝታ ቤቶች፣ የመመገቢያ ቤቶች፣ ቤተ መጻሕፍት፣ ቤተ ሙከራዎች እና ላውንጆች አገልግሎት እንዲጀምሩ ዝግጅት ተደርጓል። የተማሪ ጥምርታ በዶርም፣ በመመገቢያ አዳራሽ፣ በክፍል፣ በቤተ መጻሕፍት እና በቤተ ሙከራዎች ተወስኗል፣ 2. በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ህንጻዎች ጸረ ቫይረስ ኬሚካል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተማሪችን ቅበላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ግምገማዊ ውይይት በማራኪ ግቢ አልሙንየም ህንጻ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ መስከረም 21/2013 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሰጠውን ወቅታዊ አቅጣጫ መሰረት ያደረገ ሲሆን፣ በዩኒቨርሲቲአችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የተመራ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሳለፍነው የበጀት ዓመት በርካታ የማህበረሰብ ድጋፎችን በማድረግ ተደራራቢ ችግሮችን ማለፍ ችሏል፡፡ ለዚህም እንደማሳያ የሚሆነው የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት በመስጠት፣ በበሽታው ለተጠረጠሩ ግለሰቦች ማቆያ ቦታዎችን በማመቻቸት፣ በበሽታው ለተያዙ ግለሰቦችም በቂ የሆነ ህክምናና እንክብካቤ እንዲያገኙ …
