የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለጯሂት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምንዱባን በጎ አድራጎት ማህበር ነሐሴ 5/2012ዓ.ም 44 ኩንታል ጤፍና ከዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሰራተኞች የተሰበሰበ 14,000 (አስራ አራት ሽ) ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በዕለቱ የጎንደር የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔ፣ የቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዚዳንት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2013 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ በተመለከተ ከሃምሌ 30/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ’’ሥልጠናዊ የግምገማ መርሃ- ግብር’’ መካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ’’ሥልጠናዊ የግምገማ መርሃ- ግብር’’ ፕሬዚዳንቶች፣ ዲኖች፣ም/ዲኖች፣ዳይሬክተሮችና የጽ/ቤት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በጎንደር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን በሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ የማህበረሰብ አገልግሎት ፣ የምርምር እንዲሁም የቴክኖሎጅ ሽግግር ስራዎቹ ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት በቀረበለት ጥያቄ መሰረት በአድማጮች ፍላጎት እንዲሁም በአማራ ኤፍ ኤም 105.1 ፕሮግራሞች ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ሀምሌ 25/2012 …
ድንበር/ወሰን የሉዐላዊ ሀገር ክልላዊ መስመር ከመሆኑ ባሻገር የአንድ ሀገር ህዝቦች በዜግነት እሚካተቱባትና ያለ ገደብ የሚንቀሳቀሱበት መስመር ነው፤ ድንበር የአንድ ሀገር መንግስት ህዝቡን በኃላፊነት የሚመራበትና የሚያስተዳድርበት ዓለም አቀፍ መስመር መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን ኢትዮጵያና ሱዳን ከ 1600 ኪ.ሜ በላይ የሚጋሩት ወሰን …
ከቀረ ያረፈደ ይሻላል ነውና ባለፈው ሐምሌ 04/2012 ዓ.ም በድምቀት ያካሄድነው የብይነ መረብ (virtually ) የተማሪዎች ምረቃ መርሃ ግብርን እናስታውሳችሁ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የፊት ለፊት ትምህርት ቢቋረጥም በቴክኖሎጂ ታግዞ የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ማስተማሩና ለምረቃ ማብቃቱ ይታወሳል፡፡ በተጨማሪም ኮርሶች አጠናቀው የመመረቂያ ፕሮጀክት …
የደን ሀብት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግም ሆነ የአየር ንብረት ለውጡ የሚያስከትለውን ችግር ለመቅረፍ ያለውን ጉልህ ጠቀሜታ ተከትሎ፣ ባለፈው አመት በአዲስ መነሳሳት የተጀመረው ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› በኢትዮጵያ የደን ሀብትን በማበልፀግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ተስፋ የተጣለበት ነው፡፡ በተመሳሳይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በክልሉ በተለያዩ ቦታዎች ከአካባቢ …
በድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በ2012 ዓ.ም የት/ዘመን የምርመር ሥራችሁን አጠናቃችሁ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውጪ ሆናችሁ የምርምር ፁሁፋችሁን በበየነ-መረብ/Virtually/ ለምታቀረቡና ተመራቂ ለሆናችሁ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የስፔሊንግ ቅፅ ከዚህ ድህረ-ገፅ ላይ በማውረድ በጥንቃቄ ከሞላችሁ በኃላ ሰካን በማድረግ ለየኮሌጅ ረዳት ሬጅስትራር በኢሜል መላክ አለባችሁ፡፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ …
ድካምዎ ፍሬ አፍርቶ ለሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ስለበቁ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ የደንቢያው ቡቃያ ፣ በቆላድባና ጎርጎራ ትምህርት ቤቶች ተኮትኩተው፣ በአዲስ አበባው ኮከበ ጽብሃ በእውቀት ታንፀዋል፡፡ የያኔው እምቦቀቅላ ያሁኑ ፕሮፌሰር ንብረት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ሀዋሳ እርሻ ኮሌጅ ገብተው በእንስሳት እርባታና መኖ …
ለሙሉ ፕሬፌሰርነት ማዕረግ ስለበቁ እንኳን ደስ አለዎት! “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም ርቀት ይጓዛል” የሚለው መርህ ብዙ ትምህርት ቤቶች ሰንደቅ ዓላማ መስቀያ ሰገነት ስር ተጽፎ አንብበን ይሆናል፡፡ ጥቂቶች ደግሞ በተግባር አሳይተውናል፡፡ ከጥቂቶቹ ውስጥ አንዱ ፕሮፌሰር ጋሻው አንዳርጌ ናቸው፡፡በፈተና ብዛት ያልወደቁ፣እንቅፋት አደናቅፎ ያልጣላቸው፣ችግር …
ባለፈው ግንቦት 13/2012 ዓ.ም በድንገተኛ ህሙማን ማከሚያ ክፍል ከተገኘው የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ጋር ንክኪ የነበራቸው የጤና ባለሙያዎች በሳይንስ አምባ ወሸባ መግባታቸው ይታወቃል፡፡ ወገናቸውን በመርዳት ላይ የነበሩ ሰማንያ ስድስት (86) የጤና ባለሙያዎቻችን በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ከቤተሰብ ለይተው ናሙና የሚወሰድበትን ቀን እየተጠባበቁ …
