የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ተማሪዎች ማህበር በዚህ አመት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበው ቬተርናሪ ዲፓርትመንት ለገቡ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ዛሬ መጋቢት 07/2012 ዓ.ም አዘጋጅቷል፡፡ በእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔ ፣ የእንስሳት ህክምናና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ጋራ በመተባበር ከምዕራብ በለሳ፣ ከምስራቅ በለሳ፣ ከእንፍራንዝና ከጣቁሳ ወረዳዎች ለተገኙ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እና የተደራጁ ወጣቶች ከመጋቢት 4-6/2012 ዓ/ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በማ/ጎንደር ዞን መሰብሰቢያ አዳራሽ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስና የባዮሎጂ ት/ት ክፍል መምህራን በወቅን አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚማሩ የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከመጋቢት 01 – 02/2012 ተንቀሳቃሽ የሳይንስ ላቦራቶሪ (የሙከራ ማሳያ) የተግባር ትምህርት ሰጥተዋል፡፡ ለአይንባ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ …
የፍሌም ፕሮጀክት ስኮፕ ከተባለው የዩኒቨርሲቲያችን አጋር ድርጅት፣ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ላለፉት አመታት ከቀድሞው ሰሜን ጎንደር ዞንና ከቀድሞው ሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ላለፉት ዓመታት በእናቶች እና በህፃናት ጤና ዙሪያ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ፕሮግራሙ ላለፉት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ስታትስቲክስ ትም/ክፍል አሀዛዊ መተግበሪያን/ Statistical Software / በአግባቡ በመጠቀም የምርምር ክህሎትን ለማሻሻል የሚያግዝ ስልጠና ከመጋቢት 04 – 6/2012 ዓ.ም በኮሌጁ የድህረ-ምረቃ አዳራሽ ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በመሰረታዊ የኤስ.ፒ.ኤስ.ኤስ/SPSS / ጽንስ ሀሳቦችና አተገባበር በተለይም በመረጃ አዘገጃጀት፣ አጠቃቀምና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሻል ወርክ ትምህርት ክፍልና የባህልና ኪነ-ጥበብ ማዕከል ትብብር ’’ሰላምና ኪነ-ጥበብ’’ በሚል ዋና ሃሳብ የተዘጋጀ ኪነ-ጥበባዊ ድግስ የካቲት 2/2012 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በዝግጅቱ የኮሌጁ መምህራንና በርካታ ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በሶሻል ወርክ ትምህርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስነ ትምህርት ኮሌጅ በተማሪ ተኮር ማስተማር ስነ ዘዴ፣ በተግባር ተኮር ምርምር እና በትምህርት ቤት ማሻሻል ዕቅድ ዙሪያ ከሰሜን ጎንደር ዞን ለተውጣጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች የትምህርት ባለሙያዎች እንዲሁም ርዕሳነ መምህራን ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን የኮሌጁ የትምህርት እቅድ …
“ራሳችን እና ሌሎችን ከጫትና ሌሎችም አደንዛዥ እፆች እየጠበቅን ብሩህ ተስፋ ያለው ትውልድ እንፍጠር፣ የአባቶቻችንን አደራ እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ቤት የፋርማኮሎጂ ት/ክፍል አማካኝነት የጫት መቃም መጠነ ሰፊ ጉዳትን በተመለከተ የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስና የባዮሎጂ ት/ት ክፍል መምህራን በአይንባ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚማሩ የ11ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከየካቲት 26 – 29/2012 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው ተንቀሳቃሽ የሳይንስ ላቦራቶሪ (የሙከራ ማሳያ) የተግባር ትምህርት ተጠናቀቀ፡፡ “የጎንደር …
