በጤና ዙሪያ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ በርካታ መንግስታዊና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ቢኖሩም፣ የመንገድ መሰረተ ልማት እምብዛም ባልተሟላባቸው አካባቢዎች በቂ የጤና አገልግሎት መስጠት ላይ ውስንነቶች እንዳሉ ይነገራል፡፡ ይህንንም በመረዳት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የህክምና ሙያተኞች ከአጋር ግብረ-ሰናይ አካላት ጋር በመተባበር በያዝነው ግማሽ የበጀት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት ለዳባት ወረዳ ለ27ቱ ቀበሌ ለሴቶች የልማት ቡድን መሪዎች በአዮዲን የበለፀገ ጨው አጠቃቀምን ለማሻሻል የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከየካቲት 17-18/2012ዓ/ም በዳባት ከተማ ሰጠ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ አይሸሽም ካሳሁን በመክፈቻ ንግግራቸው ስልጠናው በቤተሰብ ደረጃ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎማቲክስ ፋኩሊቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል ያዘጋጀው ስልጠና ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በዓፄ ቴዎድሮስ ግቢ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ እየተካሄደ ያለው ስልጠና ’’Improving Social Media usage Among Amhara Region Government …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎችና ጎረቤት ሃገራት ለሚገኙ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በየዓመቱ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ በማድረግ እያስተማረ ይገኛል፡፡ እነዚህ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን የትምህርት ዕድል ሰጥቶ የሚያስተምራቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ባሻገር የተለያዩ የህዎት ክህሎት ስልጠናዎችን …
በዩኒቨርሲቲው የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የፅሁፍ ስራዎችን ሳይንሳዊ አጠቃሎ ለማቅረብ የሚያስችል የተግባር ስልጠና ለኮሌጁ መምህራን ከዛሬ ማለትም የካቲት16 /2012 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናውን የምርምርና ህትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ዘውዱ ተሾመና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ተገኝተው አስጀምረዋል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ፣ በነጥብ ድልድል ስርዓት መሰረት ከደረጃ 9 አስከ ደረጃ 18 የተመደቡ ሰራተኞች የካቲት 14/2012 ዓ.ም ከከፍተኛ አመራሩ ጋር በነበረው ውይይት ያወጡት የአቋም መግለጫ፦ 1. የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ” የሚለውን መለያ ስም ከምንግዜውም በተሻለ እና …
በዩኒቨርሲቲው የእንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ ለእንስሳት ቀዶ-ጥገና ህክምና ባለሙያዎች የክህሎት ማዳበሪያ ስልጠና ከየካተት 16- 19/ 2012 ዓ.ም እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናው እየተሰጠ የሚገኘው በሰሜን፣በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ለተሰማሩ 30 ለሚሆኑ የእንስሳት ህክምና ባለሙያዎች ነው፡፡ ከየአካባቢው ከፍተኛ የማህበረሰብ አገልግሎት ጥያቄዎች ቢኖሩም ከዩኒቨርሲቲው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን በነጥብ ድልድል ስርአት መሰረት ከደረጃ 9 እስከ 18 የተመደቡ ሰራተኞች ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር የካቲት 14/2012ዓ/ም በሀይሌ ሪዞርት አዳራሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይት መርሀ ግብሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ የአስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጋሻው …
የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል በዓለምአቀፋዊ እና ሀገራዊ የቅርስ ህጎች እና በዘላቂ የዓለምአቀፋዊ የቅርሶች አስተዳደር ዙሪያ ከሰሜን ጎንደር ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ 40 ለሚሆኑ የባህል እና ቱሪዝም አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና የሃይማኖት አባቶች ከየካቲት 13 -14/2012 ዓ.ም በደባርቅ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኖ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል አስተዋፅኦ ላበረከቱ የተለያዩ አጋር አካላት የካቲት 14/2012 ዓ.ም የምስጋና እና የዕውቅና ስነ-ስርዓት መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሀግብሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የከንቲባው ተወካይ …
