የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርት ኮሌጅ የትምህርት ቤት መሻሻልና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ለመምህራንና የትምህርት ባለሙያዎች በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት 2ኛ ደ/ት/ቤት ከየካቲት13-14/2012 ዓ.ም ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን ተወካይ ዶ/ር ማርቆስ ተዘራን ጨምሮ ሌሎች የዩኒቨርሲቲው እና የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች …
የግብርና እና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር በጠዳ አካባቢ ለተመረጡ 40 አርሶ አደሮች እና 6 የግብርና ባለሙያዎች ደቂቅ አካላትን በመጠቀም የተፈጥሮ ማዳበሪያ አዘገጃጀት የካቲት 12/2012 ዓ.ም በኮሌጁ አዳራሽ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ከሀሌ ጀምበር …
በበየዳና ጃናሞራ ወረዳዎች ያለውን የውሃ ሃብት በአግባቡ በመጠቀም በመስኖ ልማት የአርሶ አደሩን ህይወት በማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በድል ይብዛ ከተማ በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ስልጠናውን በዘርፉ በተለይም በሰሜን ጎንደር አካባቢ ባለው የውሃ ሃብት ላይ ግንዛቤ …
የጎንደር ዩኒከቨርሲቲ እና ታሪካዊ አመሰራረቱ ከማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ይታወሳል በመሆኑም እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ ድል ይብዛ ከተማ ጤና ይስጥልን በማለት ጎራ ብሏል፡፡ የህመም ቀላልና ከባድ ባይኖረውም ‹‹የአይን ጉዳይ አይን›› …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰሜን ጎንደር ዞን ጃን አሞራ እና በየዳ ወረዳዎች የቱሪዝም ሃብት ልማትን ለማጠናከር እና የቅርስ ክብካቤን ለመደገፍ ያስችላል የተባለለትና ከየካቲት 9 እስከ 11/2012 ዓ.ም የሚቆይ ስልጣና በመካነ ብርሃን እና ድል ይብዛ ከተማ ለባለድርሻ አካላት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በየዳ እና …
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በለሳ (ምስራቅና ምዕራብ) ወረዳዎች የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ለረዥም አመታት በንጹህ የመጠጥ ውሀ ችግር ምክንያት ለበርካታ እንግልትና ተያያዥ ችግሮች ተጋላጭ ሲሆኑ ቆተዋል፡፡ በመሆኑም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከእስራኤል ኢምባሲ ያገኘውን የመጠጥ ውሃ ማጣሪያ ከሰቆጣ የቃልኪዳን ስምምነት ጋር በመተባበር በምስራቅ በለሳ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤናሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪነት የስራ ፈጠራ ጥበብ፣ የክህሎት እና ብቃት ማሳደጊያ ስልጠና ከየካቲት 01-05/2012 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ ስልጠናው በፖለቲካ አስር ቤት፣ በትጥቅ ትግል እና በመሰል ሁኔታዎች አካላዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳት የደረሰባቸውን አካላት ወደ ቀደሞ ሁኔታቸው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚድዋይፈሪ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር የጤናማ እናትነት ወርን #የእናትን ጤና መጠበቅ ቤተሰብ እና ሀገርን መታደግ ነው$ በሚል መሪ ቃል የካቲት 6/2012ዓ/ም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሳይንስ አምባ አዳራሸ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የአባይ ባንክ አክስዮን ማህበር ለሰራተኞች የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የጋራ የመግባቢያ ሰነድ የካቲት 02/2012 ዓ/ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ተፈራርመዋል፡፡ ፕሮግራሙን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን በንግግር ከፍተዋል፡፡ በንግግራቸውም በበጀት ዓመቱ ሊሰሩ ከታቀዱ ስራዎች አንዱ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ የብድር …
ጥር 29/2012 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም የመሰብሰቢያ አዳራሽ በህብረተሰብ ጥናት ላይ ያተኮረ ሴሚናር ተካሄዷል፡፡ በሴሚናሩም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር አዕምሮ አስማማው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ካደረጉ በኋላ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል …
