በዩኒቨርሲቲያችን በአብዛኛዎቹ ግቢዎች መማር ማስተማሩ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መስተጓጎሉ ይታዎሳል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከግቢ ለቀው የወጡ ተማሪዎች እንዳሉም ተገንዝበናል፡፡ በዚህም ምክንያት በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ የተፈጠረውን መስተጓጎል ለመፍታት እና በዘላቂነት የዩኒቨርሲቲያችን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ከሚመለከታቸው የፌደራል፣ የክልል፣ የከተማ አስተዳደር እና …
የሳንባ ምች በሽታን ጤና ኬላዎች ላይ በጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በአፍ በሚዋጥ አሞክሳስሊን ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ማከም እንደሚቻል ያረጋገጠ የጥናት ውጤት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመረማሪዎች የቀረበበት ወርክሾፕ ጎንደር ኃይሌ ገብረስላሴ ሪዞርት ህዳር 26-27/2012 ዓ/ም ተካሄደ፡፡ በወርክሾፑ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
በአሁኑ ሰዓት አንዳንድ ሚዲያዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ውሥጥ ነው በማለት ያስተላለፉት ዜና ፍጹም ስህተት እንደሆነና ዩኒቨርሲቲያችን የተረጋጋ ሰላም ያለ መሆኑን፣እንዲሁም የመማር ማስተማር ሥራዎች እንደወትሮው ሁሉ የቀጠሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳልን፣ በመሆኑም ተማሪዎቻችን ከአሉባልታ ነፃ በመሆን ተረጋግታችሁ እንድትማሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡ የሕዝብና ዓለም …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተመሰረተ ከ65 ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረ ሲሆን፣ ሰፊ የምርምር ማዕከል ያለውና በውስጡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎችን በማስተናገድ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም በአጠቃላይ አፈጻጸምና በትምህርት ጥራት ከመጀመሪያው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ለተከታታይ 3 ዓመታት አሸናፊ በመሆን የአንደኛ ማዕረግ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን ደህንነት በማስጠበቅ ሰላማዊ የሆነ የመማር ማስተማር ተግባራት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ከጎንደር ከተማ የተለያዩ የፀጥታ አካላት( የመከላከያ ሰራዊት፣ የልዩ ሀይልና የፖሊስ መሪዎች)፣ የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮና የክልሉ ፖሊስ ጽ/ቤት ሃላፊዎች፣ የአገር ሸማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የወጣት አደረጃጀቶች በተገኙበት ውይይት አካሂዷል። …
ለጎንደር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ የ2012 የትምህርት ዘመን መግቢያ ቀናት ለነባር ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23/2012ዓም እና ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 28 እና 29/2012ዓ.ም እንደሆነ ማሳወቃችን ይታወሳል። ነገር ግን በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት የመግቢያ ቀናትን ማራዘም አስፈልጓል። ስለሆነም የነባር ተማሪዎች መግቢያ ቀናት …
በ2012 ዓ.ም ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከእያላችሁበት ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፣ ከወላጆቻችሁ/ አሳዳጊዎቻችሁ እና በእናንተ በተማሪዎች በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅተው ከዚህ በታች የቀረቡትን ቅጾች በማስሞላትና በመሙላት ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡ ይዛችሁ በማትመጡ ተማሪዎች ላይ ግን እንግልትና መጉላላት እንዳይደርስባችሁ ቀድመን ማሳወቅ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመረጃና ግንኙነት ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በገርልስ ካን ኮድ ፕሮግራም ለ ሁለት ወር ስልጠናቸውን ሲከታታሉ የነበሩ በጎንደር ከተማ በተለያዩ ት/ቤቶች የተመለመሉ 35 ሴት የ2ኛ ደረጃና የመሰናዶ ተማሪዎች፣ የፕሮጀክት ስራቸውን መስከረም 9/2012 ዓ.ም በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ ድህረ ምረቃ ፕሮግራም መሰብሰቢያ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር እድገት የሚጠቅም ክህሎትና እውቀት ያላቸውን ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የሚገኙ በርካታ ምሁራንን በተለያየ ጊዚያት በመጋበዝ የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ ተማሪዎችና ሰራተኞች ትምህርታዊ ስልጠና እንዲያገኙ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ዩኒቨርሲቲው ከሀገር ውጪ በምህንድስና ዘርፍና ተያያዥ ሙያዎች ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ኢንጅኔር …
