የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እንዳጠናቀቀ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን መስከረም 7/2012 ዓ.ም ገለፁ፡፡ፕሬዚዳንቱ ግብአት የማሟላት ስራ ማለትም፣ የመምህራን ቅጥርና ቁሳቁስ የማሟላት ስራ መሰራቱን፣ በዩኒቨርሲቲው የተለመደውን ለመምህራን የኢንዳክሽን ስልጠና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ከዚህም …
የ2012 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች መግቢያ ቀናት እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል፦ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 22-23/2012 ዓ.ም እንዲሁም አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 28-29/2012 ዓ.ም
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ቢሮ ከዩኒቨርሲቲው ኢንፎርማቲክስ ፋካሊቲ ጋር በመተባበር የዲጅታል ሊትሬሲ (መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀትና ክህሎት) ስልጠና ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ሙያተኞች ከሀምሌ 29/2011 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ዙሮች ያለ ምንም ክፍያ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በተመሳሳይ የመጨረሻው ዙር ሰልጣኞች ትላንት …
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና የጤናው ዘርፍ አጋር አካላት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መስጫ ክፍሎችን ማለትም የኩላሊት ህክምና ማእከሉን ፣የሪፈራል ሆሰፒታሉን እና የድንገተኛ ህክምና ክፍሎቹን ነሀሴ 25/2011 ዓ.ም ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዋና አላማ የሆስፒታሉን አጠቃላይ አሰራርና ህክምና …
መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀትና ክህሎት ስልጠና ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ሙያተኞች ያለ ምንም ክፍያ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ቢሮ ስር የሚገኘው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዩኒቨርሲቲው ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር የዲጅታል ሊትሬሲ (መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀትና ክህሎት) ስልጠና ለተለያዩ …
አባሪ 4. የግዥ አፈጻፀም ሂደት አመላካች አባሪ 4.1. በማስታወቂያ ሰሌዳዋች ላይ በመለጠፍ ለህዝብ ይፋ የሚደረግ የጨረታ ግዥ ውድድር ውጤት ማስታወቂያ ይዘት መረጃ ሰጪው፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግዥው ዓይነት ዕቃ የግዥው መለያ ቁጥር ጎዩ/ግ/ን/አስ/ዳይሬ/001/2011 የተፈፀመበት የግዥ ዘዴ፡ …
በ2011 የበጀት ዓመት 3ኛዉ ሩብ ዓመት ለሕዝብ ይፋ የተደረገ የፋይናንስ መረጃ አባሪ 1.፡– በ2011 በጀት ዓመት ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደበ መደበኛ በጀት እና ወጪ መረጃ መረጃ ሰጪዉ ፡- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፕሮግራም እና የሥራ ክፍሉ ሥም ያለፈዉ በጀት ዓመት (2010) ለበጀት ዓመቱ …
ኦዲት ተደራጊ፡-……….. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦዲት የተደረገዉ የበጀት ዓመት ……….2010 ኦዲት አድራጊዉ መ/ቤት………………የዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ግኝትና መግለጫ ጉዳዩ ሁኔታ ውጤት መረጃ ግኝት 1 ያለአግባብ የተከፈለ ደመወዝ የዩኒቨርሲቲው አንድ መምህር የወር ደመወዛቸው ብር 10,470.00 ለሶስተኛ ዲግሪያቸው ለመማር ወደ ቻይና ሀገር …
ዶ/ር ሳሙኤል ሳህሌ ላለፉት ዘጠኝ አመታት በጎንደር ኒቨርሲቲ በመማር ማስተማር እና በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራት ተሰማርተው በርካታ አመርቂ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ እኒህ ትጉህ መምህር ያጠኑት plant pathology and applied micro Biology ሲሆን፣ በርካታ የምርምር ስራዎችን ሰርተዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ጎልተው …
የጃፓንና ኢትዮጵያ ግንኙነት ረዥም ጊዜ ታሪክ እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ለአብነት ያክል እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1930ዎቹ ዓ.ም በዓፄ ኃ/ሥላሴ እና በወቅቱ የጃፓን መሪ የተጀመረው ግንኙነት በ195ዎቹ ወደተሻለ ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡ ቀጥሎም የጃፓንና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በአካዳሚክ ዘርፉ አብረው መሥራት …
