የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ አገር አቀፍ ወርክሾፕ ከ ነሐሴ 3-4/2011 ዓ.ም ድረስ በዩኒቨርሲቲው ሳይንስ አምባ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በወርክሾፑ ዶ/ር ሳሙኤል ሳህሌ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ሲያደርጉ፤ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን ወርክሾፑን …
ሀምሌ 22/2011 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራችን እናሳርፍ የሚለውን አገራዊ አጀንዳ ታሳቢ በማድረግ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ምንዝሮ ቀበሌ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ የአማራክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ትምህርት ቤት (የበለጡ ት/ቤት) የአጸደ ህጻናት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩና የመሰናዶ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ሀምሌ 6/2011 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ተወካይና የዩኒቨርሲቲው የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔ፣ የዩኒቨርሲቲው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በየአመቱ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በሁሉም ግቢዎች ይካሄዳል፡፡ በ2011 ዓ.ም ከወትሮው በተለየ መልኩ ከዩኒቨርሲቲው ግቢዎች በተጨማሪ ከግቢዎቹ ውጭ “አይራ” ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 5 ሄክታር ስፋት ያልው ቦታ ከጎንደር ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤትና ግብርና መምሪያ በመርከብ ሰኔ25/2011 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመረጃና ግንኙነት ዳይሬክቶሬትና የጆርናሊዝም ትምህርት ክፍል ከአሜሪካ ኢምባሲ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያና የአሜሪካ ወጣቶች በባህል፣በታሪክና በመገናኛ ዘዴዎች ላይ የልምድ ልውውጥ በማድረግ ሥራ ፈጣሪና አገር ወዳድ እንዲሆኑ ለማስቻል ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ሀምሌ 10/2011 ዓ.ም በማራኪ ግቢ በጆርናሊዝም …
በዚህ ዓመት ዩኒቨርስቲያችን በመደበኛው፤ በተከታታይና በክረምት መርሀ ግብሮች በአጠቃላይ ወንድ 30,501 ሴት 17,222 አጠቃላይ ድምር 47,723 ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል በ2011 ዓ.ም 5,138 ወንድና 3,227 ሴት በድምሩ 8,365 ተማሪዎች በመጀመሪያ፤ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ድግሪ (247 የሥነ ማስተማር ዘዴ …
የቦረና ሳይንት ወረሂመኖ ብሄራዊ ፓርክ በደቡብ ወሎ ዞን በስድስት ወረዳዎች (ቦረና ሳይንት፣ መ/ሳይንት፣ ለጋምቦ፣ መቅደላና ተንታ) መካከል የሚገኝ ፓርክ ነው፡፡ ይህ ፓርክ በ2001 ዓ.ም የፓርክነት ደረጃን እንዳገኘ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ጠቅላላ ስፋቱም 15262 ሄ/ር ሲሆን በከፍታው ደግሞ ከሀገሪቱ ከፍተኛ ቦታዎች …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝም ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ከምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ጋር በመተባበር #የባለ ድርሻ አከላት ሚና ለአማራ ክልል ዘላቂ የቱሪዝም ልማት$ በሚል መሪ ቃል አገራዊ ምክክር ከሰኔ 10-11/2011ዓ/ም ማራኪ አልሙኒዬም አዳራሽ አካሄደ፡፡ በዕለቱ የጎንደር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ትምህርት ክፍል የኦዲት ባህል ከአንድ መስሪያ ቤት አንፃር (Audit Culture in the public sector) በሚል ርዕስ ለተመራቂ ተማሪዎች ሰኔ 7/2011ዓ/ም ማራኪ አልሙኒዬም አዳራሽ ስልጠና ሰጠ፡፡ የኦዲት ባህል ከመስሪያ ቤቶች አንፃር ምን እንደሚመስል …
የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲና ከመካነ ሰላም ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለ5 ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 25- 30/2010 ዓ.ም ከህክምና ሳይንስና አተገባበር ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚያከናውናቸው የመማር ማስተማር ስራዎች ፣ የአዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና የጥናትና ምርምር ስራዎች …
