በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት እና በጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የጋራ ትብብር በየዳ እና ጠገዴ ወረዳዎች ለሚገኙ ርዕሳነ መምህራን, ሱፐርቫይዘሮች እና የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያወች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ለተማሪዎች መማር እና የመማር ውጤት መሻሻል ትልቅ ሚና ባለው በትምህርት ቤት ማሻሻያ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከጉዛራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጋር በመተባበር “ትምህርታዊ ድግስ ወትይእንታዊ ንግስ” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 9 – 12 የቆየ የማህበረሰብ ውይይት በእንፍራዝ ከተማ በጉዛራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት አካሂዷል፡፡ እውቁ የሙዚቃ ባለሙያና ተመራማሪ አርቲስት ሰርፀ ፍሬ ስብሀት፣ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 28ኛው የምርምር ጉባኤ “ጥናትና ምርምር በመረጃ ለተደገፈ ዕድገት” / Research for Evidence based Development/ በሚል መሪ ሀሳብ ሚያዝያ 26 ና 27/2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሳይንስ አምባ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው በርካታ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ፣ተመራማሪዎች፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 150ኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕት ዳግማዊ አፄ ቴወድሮስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ በዓልን አማራ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡ [widgetkit id=8818] ከነዚህ ዝግጅቶች መካከል ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ባለሙያዎች፣ ከወረዳ ዞንና ክልል ባህልና ቱሪዝም …
የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ፣ የድል ምሳሌ እና የአንድነት ምልክት የሆነው የአድዋ ድል በዓል የካቲት 22/2010 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብዕ ኮሌጅ አዘጋጅነት በሳይንስ አንባ አዳራሽ በድምቀት ተከበረ፡፡ በበዓሉ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን፣ ሰራተኞችና ተማሪዎች …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል #ወል ኢትዮጵያ $የተሰኘ ሙዚቃዊ ድራማ ጥር 25/2010ዓ/ም ከቀኑ 12፡30 ጀምሮ ማራኪ ግቢ በቴአትር አዳራሽ ለተመልካች አቀረበ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን …
ኢትዮጵያ ታሪኳን፣ ነፃነቷን፣ ጥበቧን፣ ባህሏን፣ ወጓን እና ቅርሷን ለመጠበቅና ለባዕዳን ላለማስደፈር ሲሉ ብዙ ጀግኖች ወድቀዋል፤ ህይወታቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል፡፡ ለዚህ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ታሪካዊው የሚሊኒየሙ ጀግና መይሳው ካሳ ሃይሉ (አፄ ቴዎድሮስ) ናቸው፡፡ ስለሀገራቸው አንድነት እና እድገት ሲሉ ለተሰውት አፄ ቴዎድሮስ ባለ …
እንደ አለም አቀፍ የጤና ድርጅት መረጃ ከ1 ቢሊዮን (15%) በላይ የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለአካል ጉዳተኝነት የተጋለጡ ናቸው፡፡ ከዚህ አሀዝ በመነሳት የሀገራችንን ስንመለክት 17.6% የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል የአካል ጉዳተኛ እንደሚሆን ይገመታል፤ ከእነዚህም ውስጥ 95% የሚሆነው ህዝብ በድህነት እንደሚኖሩ መረጃዎች ያሳያሉ፤ ይህ …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መጠነ ሰፊ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ከነዚህም የማህበረሰብ አገልግሎት አበይት ተግባራ መካከል በጎንደር ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎች እያደረገ ያለው የቁሳቁስና የሙያ ድጋፍ ይጠቀሳል፡፡ባሳለፍነው ቅዳሜ ህዳር 16/2010 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ ሊያመጣ የሚችል የተለያዬ የህክምና …
