የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በሀይድሮሊክና ውሃ ሀብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት ለምእራብ ጎንደርና በዙሪያው ለሚገኙ የወረዳ ውሃ ልማት ጽ/ቤት ባለሙያዎች የሶፍት ዌር ስልጠና ከግንቦት 18-21/2013 ዓ.ም በአጼ ፋሲል ግቢ ተሰጠ ፡ ፡ የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የምርምር፣ ህብረተሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጅ ሽግግር ም/ዳይሬክተር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ አቀባበል እና የእውቅና ስነ ስርዓት ግንቦት 17/2013 ዓ.ም ተካሄደ የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን 20ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ ‘’ትኩረት ለትውልድ ስነ-ምግባር ግንባታ/Building an Ethical Generation/” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ፕሮግራሞች ግንቦት 16/2013 አክብሮ ውሏል፡፡ ስለሆነም በስነ-ምግባር ግንባታና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፅ /ቤት የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርትን ከምርምር ጋር በአንጋፋ ተመራማሪዎች ማቀፍ ወይም ማሰራት (Linking Phd Programs with Research through Senior Investigator and Research Group Approch) በሚል ርእስ ግንቦት 16/2013ዓ/ም በሴኔት አዳራሽ አውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ በዕለቱ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች ጥራት ያለው የምርምር ውጤት እንዲያዘጋጁ የሚያስችል የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከዛሬ ማለትም ግንቦት 16/2013 ዓ.ም ጀምሮ በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስልጠናው በ2 ዙር የሚሰጥ ሲሆን ለ6 ቀናት እንደሚቆይም ታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲያችን የምርምር ዩኒቨርሲቲ …
የጎንደር ዮኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ለ5ኛው ዙር በአገር አቀፍ ጀረጃ በድሬዳዋ ዮኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በተደረገው የኢትዮጵያ ህግ ትምህርት ቤቶች ውድድር አሸናፊ በመሆን ለውድድሩ ከተዘጋጁት አራት ዋንጫዎች ሶስቱን በመውሰድ አሸንፏል። በዚህ መሰረት፦ 1. ተማሪ ትንሳኤ ብርሀን ንጉሱ የውድድሩ ማጣሪያ ምርጥ ተናጋሪ፣ 2. …
ስድተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ የባለድርሻ አካላት ሚናን ከፍ የማድረግ ዓለማን ይዞ በህግ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ ውይይት ግንቦት 13/2013 ዓ.ም. በማራኪ ግቢ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ከፌዴራል፣ከክልል፣ከዞንና ከጎንደር ከተማ አስተዳደር የመጡ ከፍተኛ የስራ ኃላፊወች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌወች፣ ምሁራንና …
ከወታደር ማሰልጠኛነት ወጥቶ ለብዙ ዓመታት የግብርና ባለሙያዎች መማሪያ የሆነው የወረታ ግብርና ኮሌጅ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሳተላይት ግቢ (satellite campus) አድርጎ እንዲጠቀምበት ግንቦት 11/2013 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈርሟል፡፡ የአሰራር መመሪያዎች የተካተቱበትን ሰነድ የፈረሙት የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን እና የወረታ ግብርና ኮሌጅ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የስነ አእምሮ ትም/ክፍል ከህብረተሰብ ጤና ተቋም ጋር በመተባበር በስነ-አእምሮ ጤና ኢፒዲሚዮሎጅ የሶስተኛ ዲግሪ ለመጀመር የውጭ ገምጋሚዎችን ያሳተፈ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት አውደጥናት/ External Curriculum Workshop/ የኮሌጁ አመራሮች፣ ምሁራንና የውጭ ገምጋሚዎች በተገኙበት ግንቦት 5 /2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእቅድና መረጃ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የስትራቴጅክ እቅድ ዝግጅት በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከግንቦት 10-13/2013 ዓ.ም በጎንደር ኦሎምፒክ ሆቴል መሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰጠ ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 5 ዓመታት በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ በመሆኑ በትምህርት ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት …
ዩኦጂ ቲኬት(UoG Tiket) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መረጃና ግንኙነት ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ስር በሚገኘው ሶፍትዌር ክፍል ተሰርተው ለአገልግሎት ዝግጁ ከሆኑት የሶፍትዌር/ሲስተም ፕሮጀከረቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ሲስተሙን ስኬታማ በሆነ መልኩ አገልግሎት ላይ ለማዋል ያመች ዘንድ ለሚመለከታቸው ሙያተኞች (በዋናነት ለጽሀፊዎች) ዛሬ ግንቦት 10/2013 ዓ.ም …
