Being a leader requires traits that are analytical, compassionate, strict and even methodical at times. It should be mentioned that not all people are born leaders, but all people can learn how to interact substantially with others which will create …
ምንጊዜም ዝናቸውና ተምሳሌትነታቸው እየደመቀና እየገነነ በመሄድ ላይ የሚገኘው በአለም ስማቸው ካሳ ሀይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ፣ በንግስና ስማቸው ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ፣ በ2000 ዓ.ም ደግሞ የምዕተ-ዓመቱ ጀግና ተብለው የተሰየሙት ባለ ሹርባው ቋረኛው ቴዲ የዛሬ 150 ዓመት መቅደላ …
[widgetkit id=8776] The University of Gondar has arranged and organized a number of events and festivities to commemorate the 150th anniversary of the death of Emperor Tewodros. The country has observed from afar when most of the university community were …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጊ ተማሪዎች በ2006 ዓ.ም የተመሰረተው አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ያስገነባቸውን 6 የመኖሪያ ቤቶች እና የተለያዩ አልባሳት መጠለያ ለሌላቸው ወገኖች መጋቢት 16/2010 ዓ.ም አበረከተ፡፡ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ከዚህ በፊት አሰር የሚሆኑ ቤቶችን፣ የተለያዩ አልባሳትንና የመገልገያ …
On 28 March 2018 two delegates from the United States congress were presented the latest updates on the current CDC work at the University of Gondar. CDC, also known as the Center of Disease Control, is the leading national public …
The beauty pageant entitled “Mrs. Tewabech Ethiopian 2010 Maqdala Beauty Pageant” that took place in Bahar Dar University’s auditorium, saw Nardos Getachew, from the University of Gondar, taking home the number one spot. Bahar Dar University took second place and …
The Israeli Ambassador to Ethiopia, Mr. Raphael Morav, visited the University of Gondar on the 28 March 2018 for a national press conference. With a team of Israeli professionals with him he hinted at the growing certainty that the two …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ የሶሲዮሎጂና ሶሻል ወርክ ትምህርት ክፍል ማራኪ ግቢ አልሙኒየም ህንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ መጋቢት 14/ 2010 ዓ/ም ወርሀዊ ሴሚናር አካሄደ፡፡ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብዕ ኮሌጅ ም/ዲን አቶ አይሸሽም ተረፈ፣ የትምህርት ክፍል ሀላፊዎች፣ የኮሌጁ መምህራን፣ የቋንቋና ስነ- ፅሁፍ …
Advocating the vital importance of reading, on 23 March 2018 Mr. Zenebe Wolla gave a seminar at Maraki campus’s Aluminum Hall. With the title: The Culture of Reading in Personal and Societal Development Process, Mr. Zenebe Wolla who is a …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ የትምህርት ጥራት ጉባኤን ለመጀመሪያ ጊዜ ተነሳሽቱን በመውሰድና በተከታታይ ጊዜያት በማዘጋጀት በሀገር አቀፍ ደረጃ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በየተራ እንዲያዘጋጁ ሀሳብ በማቅረብ ተቀባይነትን እንዲያገኝ አድርጓል፡፡ ለተከታታይ ሁለት አመታት ከነባር ዩኒቨርሲቲዎች የጥራት ከፍታውን የያዘው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የጥራት ጉባኤው በተከታታይነት …
