On 19 January 2018 the American Ambassador to Ethiopia visited the University of Gondar. The Honorable Mr. Michael Rayner showed his commitment to strengthening ties with the University of Gondar and spoke of ways to increase the already stellar performance …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የኢኮኖሚክስ ት/ት ቤት #impact evaluation methodology$ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለዘርፉ ለ2ኛ እና ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችና መምህራን ከጥር 7- 12/2010 ዓ.ም በት/ት ቤቱ የጥናትና ምርምር ማዕከል ስልጠና ሰጥቷል፡፡ [widgetkit id=8129] ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ማስመዝገብ የሚኖረውን ፋይዳ በተመለከተ ጥር 08/2010 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም ህንፃ አዳራሽ የፓናል ውይይት ተካሄደ፡፡ በፓናል ውይይቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ካሳሁን ተገኘ፣ …
It is central to the story of the glorified Ethiopian figure Kassa Hailu, later crowned Emperor Tewodros II, to illustrate his exceptional accomplishments in a light that deserves valor and acknowledgement. On 18 January 2018 the University of Gondar did …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ‹‹the post graduate journey decoded: how to produce high quality output by fast tracking the research process value chain›› በሚል ርዕስ ፕሮፌሰር ማሞ ሙጨን በመጋበዝ ጥር 4/2010 ዓ.ም ሴሚናር ተካሄደ፡፡ በሴሚናሩ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት …
“Friedrich Ebert” ስፖንሰርነት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ የሲቪክስ ትምህርት ክፍል ባዘጋጀው የውይይት ፕሮግራም Book Launch “Culture of Democracy -From Theory to Lived experience” በሚል የፓናል ውይይት ጥር ነ03/2010ዓ.ም በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ህንፃ በማኔጅመንት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡በፓናል ውይይቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት …
There are two things that characterize Prof. Mamo Muchie and it is clear that he does not lack enthusiasm and has incredible insight into the way Africa should progress. In the morning of 12 January 2018 at the post graduate …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት መስጫ ማዕከል፣ የነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን ከአጋር አካላትጋር ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም በምስለ ችሎት አዳራሽ ውይይት አደረገ፡፡ በእለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ ከኤፍድሪ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን …
Recently, on 1 January 2018, Prof. Edemariam Tsega a lifelong contributor to the health and wellness of Ethiopia passed away. His work can be seen encompassing the globe and with a deep analysis of his life’s work there is no …
It is evident that the lives of children with disabilities is vital. And the workshop that was held on 1 January 2018 showed just that. The discussions highlighted the University of Gondar and the CBR (Community Based Rehabilitation) program’s dedication …
