Some years ago, a novice teacher started impactful work in natural resource conservation along with his teaching career. Initiated by teacher Asnakew Abitew, the aforementioned teacher and the current supervisor at Dawa Damot kebele, Gonder Zuria District, the University of …
What took place on 1 December 2017 in the CBR office in the College of Medicine and Health Sciences was a show of self-evaluation for the MCF team at the University of Gondar. It allowed the MasterCard Scholars program, that …
The 9th Malaria Research Network Symposium is held in The University of Gondar from November 28 -29 2010 at Science Amba Hall, CMHS. Welcoming all the participants, Dr. Sisay Yifru, dean of CHMS, reflected that there is no better place …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ በድንች ዘር ላይ ምርምር እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምርምሩ የሚካሄድበት ማዕከል በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ መቶ ሄክታር በሚሸፈን የአርሶአደሮች ማሳ ላይ ነው፡፡ የምርምር ማዕከሉ በግበርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ የሆርቲ ካልቸር ትምህርት ክፍል ነው፡፡ የድንች ዘር …
The Maksegnit Malaria Research Center was commemorated and inducted for work on 27 November 2017. With a ribbon cutting that finally opened its doors to the public, this decades old concept of public health in the malaria field was finalized. …
On the shores of Ethiopia’s largest lake, Lake Tana, in a small town called Gorgora, UoG inaugurated its long anticipated technological achievement that would aim to eliminate water hyacinth. The spreading of the Emboch has a lot of people worried. …
በጣና ሀይቅ ላይ በፍጥነት በመስፋፋት የሀይቁን ህልውና አደጋ ላይ የጣለው እምቦጭ የተሰኘው መጤ አረም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገሩቱ ዜጎች በስፋት አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳይ ሁኖ መቀጠሉ ይታወሳል፡፡ ያህንን አስከፊ አረም ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቆርጦ በመነሳት ይበጃሉ የተባሉ አማራጮችን ሁሉ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በተለያዩ አጋር አካላት ትብብር የተገነባው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የማክሰኝት የወባ ምርምር ማዕከል ህዳር 18/2010 ዓም በይፋ ተመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻን ጨምሮ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፤የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ምክትል ፕሬዚዳንቶች፤ከጤና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የሆቴል አስተዳደር ትምህርት ክፍል የመጀመሪያውን አመታዊ ሴሚናር ህዳር 12/2010 በማራኪ ግቢ ድህረ ምረቃ ህንፃ ቲያትር አዳራሽ አካሄደ፡፡ በሴሚናሩ በጎንደር ከተማ በሆቴል ስራ ላይ ያሉ ኃላፊዎች፣ ከአዲስ አበባ፣ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ኃላፊ፣ ከጎንደር ከተማ …
ከአመታት በፊት በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በዳዋ ዳሞት ቀበሌ የተጀመረው የአፈርና የውኃ ጥበቃ ስራ ወደ ሌሎች ቀበሌዎች ተስፋፍቶ በርካታ ተራሮች ከመራቆት እያገገሙ ይገኛሉ፡፡ [widgetkit id=7570] ይህ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ልማት የተጀመረው በዳዋ ዳሞት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሲያስተምር በነበረ አንድ መምሀር አስተባባሪነት …
