ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ2008 ዓ.ም. ት/ት ዘመን በማታው (በኤክስቴሽን ) ፕሮግራም በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ2008 ዓ.ም. ት/ት ዘመን በማታው (በኤክስቴሽን ) ፕሮግራም በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
1. ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሰኞ እስከ ዓርብ ዘወትር ከ11፡00-1፡00
2. ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ
3. ተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ
4. ማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብዕ ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ
| 5. ቴክኖሎጅ ፋኩልቲ ቅዳሜና እሁድ
6. ግብርና እና ገጠር ትራንስፎርሜሽን ኮሌጅ ቅዳሜና እሁድ
7. ስነ-ትምህርት ትምህርት ቤት ቅዳሜና እሁድ
8. ህግ ትም/ት ቤት /Law School/ ቅዳሜና እሁድ
|
ማሳሰቢያ
መመዝገቢያ ቀንና ቦታ፡
ከነሃሴ 18 ቀን 2007 ዓ.ም. እስከ መስከረም 14 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ በየኮሌጆች ወይም ፋኩልቲዎች ወይም ት/ቤቶች ረዳት ሬጂስትራር ይካሄዳል፡፡
ስለ መግቢያ ፈተና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፤
የመግቢያ መስፈርት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሰረት ይሆናል፤
የሚሰጡት ኮርሶች፤ ክሬዲት ሰዓትና የቆይታ ጊዜውን በትምህርት ክፍሎቹ የሚለጠፍላችሁ ይሆናል፤
ለበለጠ መረጃ፡
ማራኪ ግቢ 058 811 9267
ቴዎድሮስ ግቢ 058 811 92 65 ወይም 058 812 90 25
የተከታታይ እና ርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች ዳይሬክቶሬት



