ለድህረ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች
በድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በ2012 ዓ.ም የት/ዘመን የምርመር ሥራችሁን አጠናቃችሁ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውጪ ሆናችሁ የምርምር ፁሁፋችሁን በበየነ-መረብ/Virtually/ ለምታቀረቡና ተመራቂ ለሆናችሁ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የስፔሊንግ ቅፅ ከዚህ ድህረ-ገፅ ላይ በማውረድ በጥንቃቄ ከሞላችሁ በኃላ ሰካን በማድረግ ለየኮሌጅ ረዳት ሬጅስትራር በኢሜል መላክ አለባችሁ፡፡ እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻል ፈንድ አካውንት ቁጥር 100018782492 የተከፈለ የ150.00/መቶ አምሳ ብር/ ዋናው ደረሰኝ ስካን ተደረጎ አብሮ መላክ አለበት፡፡ ይህ ቅፅ በወቅቱ ተሞልቶ ለረዳት ሬጅስትራር ፅ/ቤት እሰካልደረሰ ድረስ የትምህረት ማስረጃዎ የማይዘጋጅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ የየኮሌጅ ረዳት ሬጅስትራር ያነጋግሩ፡፡



