መረጃ
የምረቃ እና በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት እንዲገለጹ በተደጋጋሚ እየተጠየቁ ይገኛል። በዚህ መሠረት፦
፨ በ2012 የትምሕርት ዘመን መመረቅ የነበረባቸው ተማሪዎች የመመረቂያ ቀን ጥር 15/2013ዓ.ም እንዲሆን፣
፨ በመጀመሪያ ዙር ያልገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት ጥር 18 እና 19/2013ዓ.ም፣
፨ በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች ትምሕርት መጀመሪያ ጊዜ ጥር 20/2013ዓ.ም፣
፨ የ2013 የትምሕርት ዘመን መመረቂያ ጊዜ ሐምሌ 24/2013ዓ.ም እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን እየገለጽን መልካም የትምሕርት ዘመን እንዲሆንላችሁ በድጋሜ እመኛለሁ።
======================
ታኅሳስ 07/2013 ዓ.ም



