የኢትዮጵያና ሱዳን ወሰን- መጽሐፍ በአዲስ አበባ ገበያ

የኢትየጵያና ሱዳን ወሰን ታሪካዊ ሂደቱና አለመካለሉ ለፈጠራቸው ችግሮች የመፍትሄ ሃሳቦች ተጨባጭ ማስረጃዎች የተካተቱበት የታሪክ መፅሐፍ በፕሮፌሰር ሙላቱ ውብነህ ተፅፎ ለህትመት መብቃቱ ይታወሳል፡፡
ይህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳታሚነት ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ በመሆኑም የሀገራችን ዳር ድንበር መረዳት የሚያስችለን ታሪካዊ ማስረጃ በአዲስ አበባ ለማግኘት በተደጋጋሚ ጥያቄ ቀርቦልናል፡፡
በመሆኑም “የኢትዮጵያና ሱዳን ወሰን” መፅሐፍን መግዛት የምትፈልጉ አዲስ አበባ ጁፒተር ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ ( +251913079609)
ይደውሉ፡፡
ሐገራችን ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል!



