The University of Gondar in collaboration with different Ethiopian, African and European institutions secured two big research and training grants. The first project entitled “BETTEReHEALTH” is a European Commission funding through the Horizon 2020 funding scheme. It is a consortium …
A number of officials showed their appreciation for the work done thus far and thanked the Scholars Program Office for their transparency in its efforts. Moreover, in the spirit of cooperation and institutional uplifting various stakeholders also put forth suggestions …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ከጎንደር ከተማ ሁሉተኛ ደረጃ ት/ቤት ለተውጣጡ የአይሲቲ መምህራን ለአይነ-ስውራን ተማሪዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ባለው የጃውስ ሶፍትዌር ከ10/04/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማራኪ ግቢ መስጠት ጀመረ ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን ከምዕራብ በለሳ እና ከኪንፋዝ በገላ ወረዳዎች ለተመረጡ አርብቶ-አደሮች ስለዘመናዊ የፍየል እርባታ ዘዴዎችና እርባታውን ለማዘመን የሚያስችሉ ስልቶች በሚል ርዕሰ ጉዳይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በአርባያ ከተማ ታህሳስ 10 እና 11 ሰጥተዋል፡፡ ስልጠናው የተዘጋጀው ላለፉት ሁለት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት በጎንደር ከተማ አስተዳደር ለሚሰሩ የጤና ባለሙያዎችና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት በቅድመ-ፅንሰት ጥንቃቄ / Preconception care/ ዙሪያ ታህሳስ 9 እና 10/2013 ዓ.ም በህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ሲ.ቢ.አር አዳራሽ ስልጠና ሰጠ፡፡ በዚህ የተግባርና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚሰሩ የሚድዋይፈሪ ባለሙያዎች፣የጤና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ክፍል በጎንደር ዙሪያ ወረዳ በማክሰኝት ከተማ ለመምህራን፣ ለትምህርት አመራር፣ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ሰራተኞች እና ለወላጅ መምህራን ህብረት ከታህሳስ 8 – 10 /2013 ዓ.ም የሚቆይ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ …
በዚህ አመት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለሚሰሩት የመስክ የቡድን የተግባር ስልጠና ፕሮግራም ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም በኮሌጁ አዳራሽ የቅድመ ተግባር ስልጠና/ኦረንቴሽን/ ተሰጠ፡፡ በመድረኩ ተማሪዎችን በተግባር ስልጠና ቆይታቸው ሊያግዙ የሚችሉ በርካታ ገለጻዎች በተለያዩ ምሁራን የተሰጡ ሲሆን በዋናነትም የመስክ …
የምረቃ እና በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት እንዲገለጹ በተደጋጋሚ እየተጠየቁ ይገኛል። በዚህ መሠረት፦ ፨ በ2012 የትምሕርት ዘመን መመረቅ የነበረባቸው ተማሪዎች የመመረቂያ ቀን ጥር 15/2013ዓ.ም እንዲሆን፣ ፨ በመጀመሪያ ዙር ያልገቡ ተማሪዎች መግቢያ ጊዚያት ጥር 18 እና 19/2013ዓ.ም፣ ፨ በቀጣይ ዙር …
On various occasions it could be observed throughout the years that patriotic citizens at home and abroad contribute to the development of the University of Gondar on all fronts. One of those patriotic Ethiopians who recently supported the University is …
