ፕሮፌሰር ሳሙኤል ሳህሌ ወልደማርያም ታህሳስ 22 ቀን 1953 ዓ.ም በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ ከአባታቸው ከአቶ ሳህሌ ወልደማርያም እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ብዙአለም ብርሀኑ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ• የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በባኮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት፤ ምዕራብ ሸዋ• ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በእንጦጦ …
The University of Gondar, on 8 September 2020, conceptualized and established a Gorgora Investment workshop. The initiative, organized by the College of Social Sciences and Humanities, will look at the socio- economic implications of the Gorgora project and will bring …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚንስቴር በመተባበር የወተት ላሞችን ምርታማነት ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኙ በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ይህ ፕሮጀክት ማለትም የአማራ ክልል የተቀናጀ የወተት ልማት ፕሮጀክት በሚሰራባቸው በምስራቅና ምዕራብ ደንቢያ ለሚገኙ የእንስሳት ጤና ባለሙያዎች፣ የወተት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ከ133 መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በተሰበሰበ 23,970 (ሃያ ሶስት ሽ ብር) እንዲሁም በኮሌጁ የተመረተ 23 ኩንታል እህል በጠዳ አካባቢ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 71 የህብረተሰብ ክፍሎች ለሁለተኛ ጊዜ ጳጉሜ 2/2012 ዓ.ም የምግብ እህልና ጥራጥሬ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞችን የሙያ ብቃትና የስራ ተነሳሽነት ይበልጥ በመጨመርና በማጎልበት ብሎም በአዲሱ የበጀት አመት ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የማነቃቂያና የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ለተለያዩ የስራ ክፍሎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲው የነጥብ ስራና ደረጃ አወሳሰን (ጄ.ኢ.ጅ) ትግበራና አፈጻጸም ግምገማን በተመለከተ ውይይት ለማካሄድና የሰው …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ተመራማሪ መምህራን የኮሮና ቫይረስን /covid19/ ለመከላከል የሚረዱ እና የህክምና አገልግሎቱን የሚያግዙ የፈጠራ ስራዎች እና የቴክኖሎጂ ውጤቶች የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይንን ጨምሮ ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነሐሴ 27/2012 ዓ/ም ከኢንስቲትዩቱ ቤተ ሙከራ ርክክብ ተደረጓል፡፡ በዕለቱ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ሲያካሂዱት የነበረው ስልጠናዊ ግምገማ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡ በውይይቱ ወቅት በተለያዮ የሥራ ክፍሎች ላይ የተነሱ ችግሮችን በመለየትና በአጭርና በረጅም ጊዜ በመፍታት ይበልጥ ውጤታማ መሆን እንደሚገባ ጠንካራ አቋም ተወስዷል፡፡ ይህን ተከትሎ በሁሉም ግቢዎች ለሚገኙ …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በባዮ ሜዲካል ኢንጅነሪንግ የትምህርት ዘርፍ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር በኩል በክልሉ ቀዳሚ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ት/ት ክፍሉ ኮፊ ከተሰኘው ዓለም አቀፍ የኮሪያ የጤና ድርጅት (KOFIH – Korea Foundation for International Health) ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ጤና ቢሮ በኩል ተመልምለው የመጡ …
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ “ገበታ ለሃገር” ጥሪ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ይፋ ከሆኑት ፕሮጀክቶች ቀዳሚዋ ጎርጎራ ነች፡፡ የጎርጎራን ልማት እውን ለማድረግ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ወስነዋል፡፡ ከሁሉም የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ ጋር ተመካክረን እንዳቅማችን ለማበርከት በየግቢዎችና ኮሌጆች ኮሚቴ …
It could be remembered that the country’s Prime Minister Dr. Abyi Ahmed started mobilizing the country for a worthwhile initiative that would see vast development in areas across the country. Among the specified places Gorgora has been named among them. …
