የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በደንቢያ ወረዳ ለሚገኙ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ት/ምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ በርካታ የቁሳቁስ ድጋፍ በደንቢያ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ በአቶ እያዩ ውድነህ በኩል መስከረም 23/2009 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግቢ አስረክቧል፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ የተደረገው የደንቢያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በጠየቀው ትብብር …
የጎንደር ኒቨርሲቲ የ2009 ዓ.ም አዲስና ነባር ተማሪዎችን የሚቀበልበትን ጊዜ ማራዘሙን ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ አሁን ግን ቅበላ ጊዜው የተወስነ ስለሆነ – ነባር ተማሪዎች ከጥቅምት 10 – ጥቅምት 13/2009 ዓ.ም፤ – አዲስ ተማሪዎች ከጥቅምት 17/2009 – ጥቅምት 20/2009 ዓ.ም ድረስ መሆኑን …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበልበትን ጊዜ በፌስቡክና በዌብሳይት ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ቢሆንም የቅበላ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ ወደፊት አዲስና ነባር ተማሪዎችን የምንቀበልበትን ጊዜ በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን የምንገልፅ ይሆናል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎችን የሚቀበልበትን ጊዜ ቀደም ሲል በድረ-ገፅ ማሳወቁ ይታወቃል ሆኖም የቅበላ ጊዜውን በማስተካከል -ነባር የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች የምንቀበለው ከመስከረም 27-29/2009 ዓ.ም ሲሆን፤ -አዲስ ተማሪዎችን ደግሞ ከጥቅምት 4-6/2009 ዓ.ም ድረስ ይቀበላል፡፡ ይህ ማስተካከያ በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ ገጽ የተለቀቀ ሲሆን፤ በተጨማሪም በቴሌቪዥንና …
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 20 – 22 ቀን 2009 ዓ.ም የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ደግሞ ከጥቅምት 2 – 4 ቀን 2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን አዲስ ተማሪዎች ከ 9 -12 ትራንስክርቢትና የ10ኛ ና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ዉጤት ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም …
University of Gondar celebrated the 2016’s graduation ceremony colorfully on July 2, 2016. His Excellency, Ambassador, Taye Atsekeselassie, honorable guest of the occasion and Foreign Affair State minister of EPRDF, Ato Tekeba Tebabal, Mayor of Gondar Administration Town, stakeholders of …
13ኛው የአማራ ክልል የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም የምክክር ጉባኤ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከሀምሌ 16-17/2008 ዓ/ም የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጎጃም የባህል ሙዚቃ ባንድ ታጅቦ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ እንኳን ለ13ኛው …
World Fistula day colorfully celebrated with theme: “End Fistula within a generation” at University of Gondar referral Hospital hall on May 23/2016. The event calls every concerned bodies’ attention to combat and End Obstetric Fistula by 2020. The Federal Ministry …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓ.ም የተማሪዎች የምረቃ በዓል ሰኔ 25/ 2008 ዓ.ም ክቡር አምባሳደር ታየ አፅቀስላሴ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ እና የዕለቱ የክብር እንግዳ ፤ክቡር አቶ ተቀባ ተባባል የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፤ የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላት፤ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሂውማን ብሪጅ ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር የ20 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሆስፒታል ዕቃዎች የድጋፍ ስምምነት ውል በላንድ ማርክ ሆቴል ሰኔ 28/2008 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፣ የሂዩማን ብሪጅ ኃላፊ አቶ አዳሙ አንለይ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
