የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስለ አዕምሮ ጤና ለደንቢያ ወረዳ ለ25 የቀበሌ ሊቀመናብርተና እና ለ25 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች በቆላድባ ከተማ ከግንቦት 15-28/2008 ዓ.ም ስልጠና ሰጠ፡፡ ረዳት ፕሮፌሰር ብሃኑ ቦሮ ስልጠና ሲሰጡ ስልጠናዉ ለሊቀመናብርት ከግንቦት 15-19/2008 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እና …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት የሚደገፍ የማህበረሰብ አገልገሎት በ14 የሜጋ ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የግምገማ ወረክ ሾፕ የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጋቢት 30/2008 ዓ.ም በሳይንስ አንምባ አደራሽ አካሄደ፡፡ ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የመክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ ስብሰባዉን በመክፈቻ ንግግር የስጀመሩት የጎንድር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀዉ የአስተዳደር ዘርፍ መደቦች የተፈላጊ ችሎታ ረቂቅ የዉሰጥ መመሪያ ላይ ሁሉም የዩኒቨርሲቲዉ ሰራተኞች በተገኙበት መጋቢት 14/2008 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ዉይይት ተካሄደ፡፡ ከቀኝ ወደ ግራ ሁለተኛዉ አቶ ሰለሞን አብርሐ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 26ኛው አመታዊ የምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና ቴክኖሎጅ የሽግግር ጉባኤ ‹ሳይንስና ቴክኖሎጅ ለኢትዮጲያ ህዳሴ› በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ከተለያየ ዩኒቨርሲቲ የመጡ መምህራን እና ጥናት አቅራቢወች፣ የአካባቢው ማህበረሰብ፣ አርሶ አደሮች፣የወረዳ አመራሮችና ከሀገር ውጭ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሙሁራን በተገኙበት …
Quality, generally defined, at least in the education context, as “fitness for purpose,” should be undoubtedly the core mission of education institutions. Addressing this central issue requires these institutions producing competent, compassionate, committed and ethical generations that can shoulder …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥ ማስተባበሪያ ዳይሬክተሬት ከጎንደር ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ለ55 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ክፍል አመራሮችና ፈፃሚወች በካይዘን ስራ አመራር ፍልስፍና ዙሪያ በዩኒቨርሲቲ እንግዳ ማረፊያ ከሰኔ 02-03/2008 ዓ.ም የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
The latest world-class gynecologic diagnosis and treatment laparoscopy technology that University of Gondar (UoG) teaching hospital introduced recently,can be considered as an evidence for the university is in the time to invade the impossible, and revolutionize its overall services to …
25ኛዉን የግንቦት 20 የብር እዮቤልዮ የድል በዓልን ምክንያት በማደረግ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቹን፣ የምርምር ግኝቶቹንና የማህብረሰብ አገልግሎቶችን በቦታዉ በመገኘት ከግንቦት 15- 18/2008 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ ለተከታታይ አራት ቀናት የዩኒቨርሲቲዉን ስራዎች በትጋትና በሚያምር ገለፃ ለበርካታ ጎብኝዎች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ትብብር ለቱሪዝም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የድጋፍ ና ክትትል ባለሙያዎች በደብረ ማርቆስ ከተማ ከግንቦት 17-20/2008 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የክልሉን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ልዑል ዮኃንስን ጨምሮ ወደ 400 የሚጠጉ ተሳታፊዎች የተገኙ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም በክረምት መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ የስልጠና መስኮች በባዬሎጅ በኬሚስትሪ በፊዚክስ በሂሣብ በስፖርት ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ በኮምፒዩተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ሲስተም በማኔጅመንት በአካውንቲንግና ፋይናንስ በኢኮኖሚክስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሎጅስቲክና ሰፕላይ ቸይን ማኔጀመንት በእንግሊዝኛ …
