University of Gondar in collaboration with international partners held a one day workshop on the evaluation of the implementation of community service projects at Science Amba hall on April 7, 2016. A total of 14 community service projects incorporating research …
“UoG is geared up to divert the impossible in to possible” Motivated by one of its five strategic themes-“Internationalization”, University of Gondar (UoG) is exhibiting a much higher rate of partnering initiatives with higher learning institutions, and other relevant …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና አየባበቅ ትምህርት ክፍል ከታህሳስ 02 እስከ04/2008 ዓ.ም ተግባራዊ የጥናትና ምርምር ሥልጠናን ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሣይንስ አምባ የሥልጠና አዳራሽ ለሦስት ቀናት ያክል መስጠቱን የትምህርት ክፈፍሉ አስተባባሪ አቶ አማረ ታሪኩ ገልጸዋል፡፡ የምርምረና ሕብረተ-ሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታከለ ታደሰ …
በኢትዮጵያ የህክምና ተማሪዎች ማህበር ጎንደር ቅርንጫፍ በዓለም ለ12ኛ፣በሃገራችን ለ11ኛና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ7ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም ኤድስ ቀንን ታህሳስ 02/2008 በአጼ ቴወድሮስ ግቢ ውስጥ ፣‹‹Gtting to zero››/ኤችአይቪ ኤድስን ዜሮ ማድረስ/ በሚል መሪቃል አክብሮ ውሏል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ጎንደር ዞን ቴክኒክና ሙያ ኢንተርፕራይዝ መምሪያ እና ከአበዳሪ ተቋማት ጋር በመተባበር ከዞኑ ወረዳዎች ለተውጣጡ 200 ምሩቃን ሰልጣኞች የኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና በደልጊ ከተማ ሰጥቷል፡፡ አቶፈንታሁን ሥጦታው የሰ/ጎ/ዞ/ቴ/ሙ/ኢ/መምሪያ ኃላፊ ሥልጠናው ከህዳር 23-27/2008 ዓ.ም ድረስ የተሰጠ ሲሆን ይህ ስልጠና ለስራ እድል …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥር 7/2008 ዓ.ም በታዬ በላይ ሆቴል በPHD ፕሮግራሞች መስፋፋት ላይ የልምድ ልውውጥ ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ ወርክሾፑን በንግግር የከፈቱት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ በዩኒቨርሰቲው ሶስት የ PHD ፕሮግራሞችና ሁለት የስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች አሁን እየተሰራባቸው ያሉ መሆኑን እና ሌሎች ወደ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የባህል ኪነ-ጥበብ ማዕከል ጥር 18/2008 ዓ.ም በሰይንስ አምባ የስብሰባ አዳራሽ ልዩ የሆነ ስነ-ጥበባዊ ዝግጅት ተካሂዷል፡፡ የዝግጅቱ ዋና ዓላማ የሊቁ አለቃ ገብረሃና መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ያላቸውን ዕውቀት መጠቀም እንዲችሉ እና ከታዋቂ አርቲስቶች ልምድ እንዲቀስሙ …
ከአሜሪካ መንግስት በተገኘ 180 ሚሊዮን ብር (አንድ መቶ ሰማንያ ሚሊየን ብር) ድጋፍ የተገነባዉ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታሉን ስራ ለማስጀመር የሰነድ መፈራረምና ቁልፍ እርክክብ ተካሂዷል፡፡ ሠነዱን የተፈራረሙት በኢትዮጵያ የCDC ማኔጅመንት አባል እና ተባባሪ ዳይሬክተር ወ/ሮ ሥርጉት አየለ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቲያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት “ፍኖተ ጥበብ” በሚል ርዕስ ጥር 20/2008 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ ታላቅ የኪነ-ጥበብ ምሽት ተካሄደ፡፡ በዕለቱ ሁለገብ አርቲስት ጌትነት እንየዉ ተጋባዥ እንግዳ ሆኖ የተገኘ ሲሆን፤ የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ አንተነህ ወርቅነህ በእንኳን ደህና መጣችሁ …
One of the most active and exemplary joint venture programs that University of Gondar (UoG) partakes with Ohio State University (OSU): One-Health Summer Institute, exhibited encouraging signs of broadening its horizon, as pronounced unequivocally by the representatives of both parties, …
