እንኳን ደስ አለን! ሴንተር ፎር ወርልድ ዩኒቨርሲቲ ራንኪንግስ (Center for World University Rankings) የተባለ አለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መዳቢ ተቋም በ2024 እ.ኤ.አ. ባወጣው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደረጃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲን ለሁለተኛ ጊዜ የሁለተኛ ቦታ ላይ በማስቀመጥ እውቅና …
ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ስኮላርስ ፕሮግራም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዳግማሮስ ኢንተርቴይንመንትና ኢቬንትስ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ልዩ ተሰጥኦ ያላቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የተሳተፉበት የኪነጥበብ ዝግጅት በማራኪ ግቢ ዛሬ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ቀረበ፡፡ በእለቱ በርካታ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ዶ/ር አስራት አፀደወይን ፣ የጎንደር …
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ፅ/ቤትና “አፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን “ጋር በመተባበር የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን የቱሪስት መስህብነት ለማሻሻል ትኩረት ያደረገ የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአስጎብኞች እየሰጠ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው ሀያ ለሚሆኑ አስጎብኝዎች(Tour Guides) ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት የንድፈሀሳብና የተግባር ስልጠና …
የአርሶ አደሩን ችግር መነሻ በማድረግ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በቀረበ የጥናት ልየታ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ በ5 ወረዳዎች ያደረገውን የጥናት ውጤት፣ በቆላድባ ከተማ ከዞን እሰከ ቀበሌ ከሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ባለሙያዎችና አመራሮች ጋር በተካሄደ የምክክር መድረክ “የተሻለ የግብርና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ “Global Engagement: Opportunities and Lessons for Ethiopian Institutions” በሚል የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዓለም አቀፋዊ ተሳትፎ መልካም አጋጣሚዎችና እና አስተማሪ ተሞክሮዎችን የተለመከተ አውደጥናት ግንቦት 11/2015 ዓ.ም በአሉምኒየም አዳራሽ ተካሔደ። አለምአቀፋዊ ተሳትፎ ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስፈልግበትን ምክንያት እና ያሉትን …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ዙር የመስክና ቡድን ስልጠና /TTP /Team Trening Program/ በአራት ቡድን ተመድበው በወጡ የህክምና ተመራቂ ተማሪዎች ግንቦት 5/ 2015 ዓ/ም በወረታ ሳይት የተሰሩ ትንንሽ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ፡፡ በምረቃ መርሀግብሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2015 በጀት ዓመት የ1ኛው ዙር የመስክና ቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም በወጡ ተመራቂ ተማሪዎች ግንቦት 5/ 2015 ዓ/ም በቆላድባ፣ በጠዳ፣ በወረታና በደባርቅ ከተሞች የተሰሩ ትንንሽ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተመረቁ ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመስክ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኪነጥበባትና ባህል ማዕከል (ኪባማ) የተለያዩ የኪነጥበብ ዝግጅቶችን ግንቦት 3/2015 ዓ.ም በማራኪ አሉምኒየም አዳራሽ ለታዳሚዎች አቀረበ፡፡ በኪነጥበብ ዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች የሚማሩ ተማሪዎች ተሳትፈዋል ፡፡ በእለቱ በተማሪዎች እና በአስተባባሪዎች የተዘጋጁ ቅኔአዘል መነባንቦች፣ግጥም፣ሙዚቃዊ ተውኔት እና ሌሎች አዝናኝና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዶ/ር አስማማው አለሙ አስተባባሪነት ከኢትዮጵያ ደን ልማት የደን ሴክተር ትራንስፎርሜሽን ፕሮጀክት በተገኘ የበጀት ድጋፍ Restoration of sacred forests and degraded forest landscaps for enhanced carbon sequestration, biodiversity conservation and livelihood improvements( RSDL-CCLI) በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲያችን እየተተገበረ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካን ወርልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአስጎብኝ ማህበር አባላትና ለሌሎች አገልግሎት ሰጪ አካላት ፓርኩን ከመጠበቅ፣ ከማስተዋወቅ፣ ከማስጎብኘትና ለሀገርና ለአካባቢው የኢኮኖሚ ምንጭ እንዲሆን ከመስራት አኳያ በንድፈ ሃሳብና በተግባር የተደገፈ ስልጠና ከዛሬ ሚያዚያ 30/2015 ዓ/ም …