የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካን ወርልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የአስጎብኝ ማህበር አባላትና ለሌሎች አገልግሎት ሰጪ አካላት ፓርኩን ከመጠበቅ፣ ከማስተዋወቅ፣ ከማስጎብኘትና ለሀገርና ለአካባቢው የኢኮኖሚ ምንጭ እንዲሆን ከመስራት አኳያ በንድፈ ሃሳብና በተግባር የተደገፈ ስልጠና ከዛሬ ሚያዚያ 30/2015 ዓ/ም …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአማራ ጥናት ተቋም ረቂቅ ሰነድና የሀገርኛ ቋንቋዎች ሥርዓተ ትምህርት መመስረቻ የፍላጎት ጥናት ሰነድ ግምገማ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ ሚያዚያ 24/2015ዓ/ም በማራኪ አልሙኒዬም ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሄደ፡፡ በዚህ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት የዩኒቨርሲቲያችንን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት አጸደወይንን ጨምሮ …
UNIQUE Land use ከILRI ፣ AICCRA ፣ FANRPAN እና ACIAR ጋር በመተባበር በደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ መጠነ-ሰፊ የእንስሳት ሀብት ስርዓትን በማላመድ ለምግብ እና ስነ-ምግብ ዋስትና እንዲሁም ለዝቅተኛ የግሪን ሀውስ ጋዝ ልቀት መጠቀም ላይ ትኩረት ያደረገ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት ሚያዝያ 12/2015 …
ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የ1ኛው ዙር ለመስክና ቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም ለሚወጡ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ሚያዚያ 10/ 2015 ዓ/ም በሳይንስ አምባ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅድሚያ ስልጠናና ኦረንቴሽን ተሰጠ፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመስክ የቡድን ስልጠና (TTP) ፕሮግራም፣ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ ሪሳ (RISA: Research and Innovation Systems in Africa) እና ከዩኬ ኤድ (UKAID: from the British People) ከተሰኙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በተገኘ የፋይናንስ ድጋፍ ፣ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ “አዳዲስ ከግብርና ምርምር የወጡ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት የአርሶ አደሩን (በተለይም የሴት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኽልት ሽልማት ፋውንዴሽን ( Hult Prize Foundation 2023) የስራ ፈጠራ ሃሳብ ያላቸው የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የ2015ዓ/ም የስልጠና መክፈቻ መርሃ ግብር የካቲት 6/2015ዓ/ም በማራኪ አልሙኒዬም ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በዚህ መርሃ ግብር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዉጤታማ ሥራ አተገባበር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት የባዮ ሜዲካል ምህንድስና ትምህርት ክፍል “ክሊንተን ኸልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ” ከተሰኘ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት በተገኘ ድጋፍ ለ2013ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዝቃዛ ሰንሰለት (Cold Chain) ላይ በሚሰሩ ባለሙያዎች አማካኝነት ከሀምሌ 26/2013ዓ/ም ጀምሮ ለሰባት ቀናት የሚቆይ በቀዝቃዛ …
በኢንፓክት አንፕሊፋየር ከሚደገፉ አለም አቀፍ ፕሮጀክቶች መካከልል አንዱ የሆነው የበይነ መረብ አጠቃቀም ደህንነት ፕሮጀክት (Online Safety Project) በባህርዳርና በደሴ ከተሞች ከሐምሌ 10/2013 እስከ ሐምሌ11/2013 ዓ.ም በአማራ ክልል ከሚገኙ 45 የመንግስት እና የግል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተመረጡ 90 የአይሲቲ መምህራን የአሰልጣኞች …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የቃልኪዳን ቤተሰብ ትውውቅና ትስስር ፕሮግራም ዛሬ ማለትም ሀምሌ 25/2013 ዓ.ም የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ፣ የቀድሞው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ፕ/ር መንገሻ አድማሱ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
የሰላሙ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ማለትም ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በድምቀት አስመረቀ፡፡ በዚህ ደማቅ የምረቃ ስነ ስርዓት የኢፌዴሪ የውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚንስትርና የበአሉ ልዩ የክብር እንግዳ የተከበሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ፣ የክብር ዶ/ር አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን ፣ የጎንደር …










