በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ መምህራን (Improving skill and providing all office machine menetainance servies) በሚል ርዕስ ለማዕከላዊ እና ለሰሜን ጎንደር የመንግስት መስሪያ ቤቶች የአይቲ ባለሙያዎች ከመጋቢት 10-11/2013ዓ/ም የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና በኮሌጁ የስልጠና ክፍል ሰጥተዋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከኤፊድሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ከብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመተባበር 6ተኛውን ሀገር አቀፍ የግእዝ ቋንቋ ጉባኤ ግእዝና ግብረ-ገብነት በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 9-11ዓ/ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አልሙኒዬም ህንፃ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የ”ሂዩማን ኒትሪሽን” መምህር ተ/ፕሮፌሰር አማረ ታሪኩ በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር አመካኝነት በሚካሄደውን ሀገር አቀፍ የምርምር ውድድር የአመቱ ምርጥ ወጣት የህብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ተብለው ተመረጡ፡፡ በአ.አ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተካሄደው በዚህ የውድድርና የሽልማት ስነ-ስርዓት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ የአየር ንብረት ለውጥን ያገናዘበ የእንስሳት እርባታ ምን መምሰል አለበት በሚል ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለተውጣጡ የግብርና ባለሙያዎች፣ አርሶአደሮች እና ዘመናዊ የወተት ላም አርቢዎች በአምባ ጊዎርጊስ ከተማ መጋቢት 3 እና 4/2013ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ለ45 ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲአችን ለ12ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን (march 8) በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሮ ውሏል፡፡ በዓሉ የተከበረው መጋቢት 5/2013 ዓ.ም ሲሆን መሪ ቃሉም “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንፍጠር” የሚል …
ባደጉት ሀገራት ከእንስሳት መብት ጋር በተያያዘ በመንግስት ደረጃ የተለያዩ ህግጋቶች የጸደቁ በመሆናቸውና የተለያዩ የእንስሳት መብት ተከራካሪ ድርጅቶች በመኖራቸው፣ የየሀገራቱ ዜጎች እንሰሶችን ማንገላታት፣ ጉልበታቸው ያለአግባብ መበዝበዝና የመሳሰሉ በደሎችን በእንስሳት ላይ ማድረስ ፈጽሞ አይችሉም፡፡ ሆኖም ግን ይህንን ጉዳይ በሀገራችን አውድ ስናየው ሰፊ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአካባቢና ሙያ ደህንነትና ጤና አጠባበቅ ት/ክፍል በጎንደር ከተማ ህንጻ ግንባታ ስራ ፕሮጀክቶች የሙያ ደህንነትን በማሻሻል የስራ ላይ አደጋዎችን ለመቀነስ አላማ ያደረገ ስልጠና መጋቢት 4ና 5/2013 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት አስተባባሪ ወ/ሪት ቤተልሄም አንተነህን ጨምሮ በህንጻ ግንባታ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የሴቶችና ቤተሰብ ጤና ትምህርት ክፍል የማህፀንና ተያያዥ የጡንቻ ችግሮችን መከላከል /Prevention and Management of Pelvic Floor Dysfunction/ በተመለከተ ከምዕራብና ከምስራቅ ደንቢያ ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለመጡ የጤና ባለሙያወችና ለቀበሌ የጤና ልማት ተወካይ ሴቶች በቆላድባ ከተማ መጋቢት 3 …
እናቶች በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከማህጸንና ጽንስ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊያጋጠማቸው ይችላል፡፡ የችግሮቹን መነሻና ህክምናውን በውል ካለወማቅም የተነሳ በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያሉ ወላዶች ሽንትና ሰገራ መቆጣጠር አለመቻልና የማህጸን መውረድ ሲያጋጥማቸው ራሳቸውን ከማህበራዊ እንቅስቃሴ በማግለል አንደሚኖሩ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ከማህፀንና ፅንስ ጋር የተያያዙ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከመማር ማስተማር በተጨማሪ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ለሚሰሩ ሰራተኞችና ከዩኒቨርሰቲው ውጪ ለሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር ዞኖን ለሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መምህራን መሰረታዊ የኮምፑዩተር …
