ኦዲት ተደራጊ፡-……….. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦዲት የተደረገዉ የበጀት ዓመት ……….2013 ኦዲት አድራጊዉ መ/ቤት……… የዉስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት /ገንዘብ ሚ/ር/ 2013 FTA NEW Internal Audit REPORT (Click and Download PDF)
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ሁለት የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራሞች ማለትም በጥምር ደን ግብርና እና በተቀናጀ የተፋስስ አያያዝ (MSc in Agroforestry and MSc in Integrated Watershed Management) ፣ በ3ኛ ዲግሪ ደግሞ በግብርና ምጣኔ ሀብት (PHD in Agricultural Economy)ፕሮግራሞችን ለመክፈት ታህሳስ …
በመድረኩ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘው ተሻገር፣ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የጎንድር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይንን ጨምሮ ሌሎች የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ የዞንና የወረዳ የጤና ተቋማት መሪዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል። በዚህ የንቅናቄ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም በችግር ትንተና እና ስልታዊ የአፈታት ሂደት / strategic problem analysis and solving /በሚል ርዕስ ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጤና ባለሙያዎችና አመራሮች ከታህሳስ 19/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማክሰኝት ከተማ ተጀመረ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነውን የዩኒቨርሲቲውን የመረጃ ግንኙነት ቴክኖሎጂ ፖሊሲ (ICT POLICY ) የተመለከተ ወርክሾፕ ታህሳስ 17/2013ዓ/ም ማራኪ ግቢ አልሙኒዬም አዳራሽ አካሄደ፡፡ በዕለቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ፣ ከቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር በዲጂታል …
ሀጋራችን ኢትዮጵያ ካላት የእንስሳት ሀብት ክምችት አንጻር ሲታይ የወተት፣ የስጋ፣ የእንቁላል፣ የማርና ወዘተ ምርታማነት ዝቅተኛ እንደሆነ ይነገራል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ የግብርናውን ሴክተር ውጤታማ ለማድረግ በቴክኖሎጂ፣ በሳይንስና ምርምር የታገዙ አያሌ ድጋፎችን እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የኮሎጁ መምህራን ከዘመናዊ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የቲያትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ታዋቂዋን አርቲስት አለምፀሃይ ወዳጆን በመጋበዝ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ የሚታሰብበት የኪነ-ጥበብ ጉባዔ በማራኪ ግቢ ታህሳስ 15/2013 ዓ.ም. አካሂዷል፡፡ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አገኘሁ ተስፋ አርቲስት አለምፀሃይ ወዳጆ ያላት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የሀገር ውጪ ድርጅቶች ጋር እንደሚሰራ ይታወቃል፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በአጋርነት ከሚሰሩ ድርጅቶች መካከል ስኮፕ (SCOPE) የተሰኘው ድርጅት አንዱ ነው፡፡ ይህ ድርጅት በእናቶችና ህጻናት ጤና፣ በኤች አይ ቪ ኤድስ፣ በእናቶች ጤና አገልግሎትና በመሳሰሉት የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ከጎንደር ከተማ ሁሉተኛ ደረጃ ት/ቤት ለተውጣጡ የአይሲቲ መምህራን ለአይነ-ስውራን ተማሪዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ ባለው የጃውስ ሶፍትዌር ከ10/04/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማራኪ ግቢ መስጠት ጀመረ ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ትምህርት ኮሌጅ ዲን …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንስሳት ህክምናና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን ከምዕራብ በለሳ እና ከኪንፋዝ በገላ ወረዳዎች ለተመረጡ አርብቶ-አደሮች ስለዘመናዊ የፍየል እርባታ ዘዴዎችና እርባታውን ለማዘመን የሚያስችሉ ስልቶች በሚል ርዕሰ ጉዳይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በአርባያ ከተማ ታህሳስ 10 እና 11 ሰጥተዋል፡፡ ስልጠናው የተዘጋጀው ላለፉት ሁለት …
