የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት የነፃ የህግ ድጋፍ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብአዊ መብት ማእከል ጋር በመተባበር በመሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ግንዛቤ ዙርያ ለትጉህ(ትብብር ለጉዳተኞች ህይወት) ማህበር አባላት ከህዳር30 እስከ ታህሳስ 01/2013ዓ/ም በህግ ትምህርት ቤት ምስለ ችሎት አዳራሽ ስልጠና …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ በደንቢያ ወረዳ ለሚገኙ የወተት አምራች ገበሬዎች፣ነጋዴዎችና የህብረት ስራ ማህበራት ሰራተኞች የወተት እሴት ሰንሰለት ማሻሻልን በተመለከተ በ01/04/2013 ዓ.ም. በቆላድባ ከተማ የአንድ ቀን ስልጠና ሰጥቷል ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ የምርምር ህትመት አስተባባሪ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በከፍተኛ ተቋማት ሰላማዊ የሆነ የመማር ማስተማር ተግባር እንዲኖር እና ተማሪዎች የመጡበትን ዓላማ አሳክተውና ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ የመጡበት እንዲመለሱ የሚያስችል የአማካሪ ምክር ቤት አቋቁሟል፡፡ ይህ አማካሪ ምክር ቤት ታህሳስ 1/2013ዓ.ም በማራኪ ግቢ …
ደረጃ ዶትኮም ለ 2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ቨርቹዋል የስራ አውደ ርዕይ ሲያዘጋጅ መቆየቱ ይታወሳል:: በመሆኑም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የውጤታማ ትግበራ ክፍል የተማሪዎቸ ስራ ተኮር ማማከርና ፈጠራ ማዕከል በጠየቀው መሰረት …
በዓለማችን እንዲሁም በሀገራችን በተከሰተው የኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ ምክንያት የ2012 ዓ.ም የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ትምህርት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተቋረጠውን ትምህርት ለማስቀጠል ውድ ልጆቹን በፍቅር ተቀብሎ በእንክብካቤ ለማስተማር በቂ ቅድመ ዝግጅቱ አድርጎ ተማሪዎቹን ዛሬና ነገ (ታህሳስ 3 …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የስነ-አዕምሮ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አጠባበቅ ባለሙያዎችን ከሀይማኖት አባቶች ጋር በማቀናጀት በአብዛኛው ለሚከሰቱ የአዕምሮ ህመምና ከኮቪድ-19 ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የስነ-ልቦና ችግሮች በአዕምሮ ህክምና አገልግሎት ላይ ከህዳር 29-30/2013 ዓ/ም በአምባ ጊዮርጊስ ከተማ በተለያዩ ሁለት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ በአጠቃላይ የሬጅስትራር ህጎችና የተማሪ ዲሲፕሊን በተመለከተ ለአዲስ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 25/2013 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የትም/ ክፍል ኃላፊዎችና በርካታ አዲስ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የምርምር ተቋም መባሉን የጠቀሱት በጎንደር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ የምርምር ማዕከል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ድጎማን በማፈላለግና በማግኘት ሰፊ ልምድ ያላቸውን ዶ/ር ቢኒያም ጨቅሉንና አቶ ገበየሁ በጋሻውን በመጋበዝ በ Research Grant Writing Techniques( በምርምር ድጎማ ማግኛ ስልቶች) ያላቸውን ጥሩ ተሞክሮ ለኮሌጁ መምህራንና ለድህረ ምረቃ …
የግብርናው ኢኮኖሚ እንደ ሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች ሁሉ ለሀገር እድገት የጀርባ አጥንት በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶበት ሊሰራ እንደሚገባ በተደጋጋሚ ይገለጻል፡፡ ይህ በርካታ ዘመናትን ያስቆጠረው ግብርና ከሰማኒያ በመቶ በላይ ለሆነው የሀገራችን የህብረተሰብ ክፍል ዋነኛ የገቢ ምንጭ ቢሆንም በዘመናዊ ሳይንስና መሳሪያ በመታገዘ በኩል ውስንነቶች …
