የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁራን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጣቁሳ ወረዳ ለሚገኙ የቀበሌ ማህበራዊ ፍ/ቤት ዳኞችና አስተዳዳሪዎች የስራ ላይ አቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከህዳር 25– 26/2013 ዓ.ም በደልጊ ከተማ ሰጥተዋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን ፋንታው፣ የዩኒቨርሲቶው የህግ ት/ት ቤት ተ/ዲን …
በያዝነው የትም/ዘመን ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን ተግባራዊ ለማድረግ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የተማሪ አደረጃጀቶች ጋር ህዳር 26/2013 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አጸደወይንን ጨምሮ ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ተባባሪ ዲኖች፣የጥበቃና ደህንነት ኃላፊዎች፣ የተማሪዎች ህብረት እና የሰላም ፎረም አባላት ተሳትፈዋል፡፡ …
በኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ የልዑካን ቡድን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ ተግባራትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ከክብርት ዶክተር ሊያ ታደሰ በተጨማሪ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ክብርት ወ/ሮ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶር …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ በአጠቃላይ የሬጅስትራር ህጎችና የተማሪ ዲሲፕሊን በተመለከተ ለአዲስ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ህዳር 25/2013 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የትም/ ክፍል ኃላፊዎችና በርካታ አዲስ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የምርምር ተቋም መባሉን የጠቀሱት በጎንደር …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም ባወጣው የምርመር፣ የማህበርሰብ አገልግሎትና የቴክኖሎጅ ሽግግር ጥሪ ተወዳድረው ላሸነፉ የፕሮጀክቶች ዋና ተመራማሪዎች (PIs/ Principal Investigators) ስለ በጀት አጠቃቀምና ግዥ አፈጻጸም ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው የተጠሰጠው ህዳር 22፣ 2013 ዓ.ም በማራኪ ግቢ አልሙኒየም ህንጻ ሲሆን የየኒቨርሲቲው የምርምርና የማህበረሰብ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ላለፉት አራትና አምስት አመታት ገደማ በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ አራት ምሁራን የመመረቂያ የምርምር ስራዎቻቸውን በጥቅምትና ህዳር ወራት አቅርበዋል፡፡ አማካሪዎችና ፈታኞችም በአካል በመገኘትና በተለያዩ ሀገራት በመሆን በበይነ መረብ /Virtual/ የመመረቂያ ጥናት አቅራቢዎቹን ተከታትለው ለስኬት አብቅተዋል፡፡ …
“ራሳችንና ሌሎችን ከጫትና ከአደንዛዥ እፆች እየጠበቅን ብሩህ ተስፋ ያለው ትውልድ እንፍጠር” በሚል ርዕስ በወረታ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ግለሰቦች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ህዳር 17 እና 18/ 2013 ዓ.ም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የስልጠናው አስተባባሪ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ባሻገር በጥናትና ምርምር፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣ አዳዳሲ የሳይንስ ግኝቶችን በመፍጠር የማህበረሰቡን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻልን እንደ ዋነኛ ዓላማ በማንገብ በርካታ ስራዎች እየሰራ ይገኛል፡፡ ህብረሰተሰቡ በጤና፣ በትምህርት በግብርናና በመሳሰሉት አዳዲስ የሳይንስ ግኝቶችንና ቴክኖሎጅዎችን ተግባራዊ እንዲያደርግ ከመስራትም ባሻገር እንስሳትን በአግባቡ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2008- 2012ዓ/ም በታቀደው ስትራቴጅክ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ10ዓመት መሪ ዕቅድ (ከ2013 – 2022) ላይ ህዳር 17/2013 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በአልሙኒየም ህንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
