የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2008- 2012ዓ/ም በታቀደው ስትራቴጅክ እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ10ዓመት መሪ ዕቅድ (ከ2013 – 2022) ላይ ህዳር 17/2013 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በአልሙኒየም ህንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
በምርምር ስነ-ምግባር ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * * በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢፒዲሚዮሎጅና ባዮ-ስታትስቲክስ ትም/ክፍል የምርምር ስነምግባርን በተመለከተ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ የስነ አእምሮ ትም/ክፍል ከህብረተሰብ ጤና ተቋም ጋር በመተባበር በስነ-አእምሮ ጤና ኢፒዲሚዮሎጅ የሶስተኛ ዲግሪ ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት ግምገማ አውደጥናት ህዳር 18/2013 ዓ.ም በሳይንስ አምባ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ በአውደ ጥናቱ በስነ-አእምሮ ጤና ኢፒዲሚዮሎጅ የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመክፈት የተዘጋጀው የስርአተ ትምህርት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴት መምህራን ማህበር አውደ ጥናትና ጉብኝት አካሄደ *************************************** የዩኒቨርሲቲው የሴት መምህራን ማህበር ከተቋቋመ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ሴት መምህራን ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን በምርምርና በአዳዲስ የፈጠራ ስራዎች ይበልጥ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል በርካታ ስራወችን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም በሳይንስና ከፍተኛ …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ምሁራን በምዕራብና በምስራቅ በለሳ ወረዳዎች ለሚገኙ በመስኖና ተዛማች ስራዎች ለተሰማሩ ባለሙዎች የመስኖ ሀብት ልማትን ማሳደግ የሚያስችል የሶፍት ዌር (software) ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በአርባያና በጉኃላ ከተሞች የተሰጠው ይህ ስልጠና ከጥቅምት 23 እስከ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ቆይታ የነበረው ሲሆን …
“ራሳችንና ሌሎችን ከጫትና ከአደንዛዥ እፆች እየጠበቅን ብሩህ ተስፋ ያለው ትውልድ እንፍጠር” በሚል ርዕስ በወረታ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ግለሰቦች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ህዳር 17 እና 18/ 2013 ዓ.ም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የስልጠናው አስተባባሪ …
በልፋት ያልመጣ ሃብት ለጥፋት እንደሚውል አስረጅ አያስፈልገውም ፡፡ ወቅታዊ ሁኔታውን መመልከት በቂ ነው፡፡ በመሆኑም ምንጩ ያልታወቀ ሀብትን መከላከል የሚቻለው ደክመን ያፈራነውን ስናሳውቅና ስናስመዘግብ ነው፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ሁሉም የዩኒቨርስቲያችን ሰራተኞች በተቀመጠው መርሃ ግብር መሰረት እንድታስመዘግቡ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ተቋም መምህራን በአዮዲን በበለፀገ ጨው አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከጥቅምት 23-24/2013ዓ/ም ለላይ አርማጭሆ ወረዳ ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች፣ ለጤና ባለሙያዎች፣ የሴቶች የጤና የልማት ቡድን መሪዎች፣ ለትምህርት ቤት የጤና ክበብ …
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የፓቶሎጅ/ስነ-ደዌ/ ትም/ክፍል የማስፋፊያ ህንጻ ግንባታ ተጠናቆ ጥቅምት 21/2013 ዓ.ም ተመርቋል፡፡ በህንጻ ምረቃ ስነ-ስርዓቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በርካታ የተጀመሩ ህንጻዎችን ግንባታ ለማስጨረስ ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ያሉትን አመራሮችና ባለሙያዎች …
