የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይሲቲ (ICT) ዘርፉን ይበልጥ ለማዘመንና ከወቅቱ ጋር መራመድ የሚችል የሰው ሀይል ለማፍራት ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ በአይሲቲ መሰረተ ልማትና ተያያዥ በሆኑ መመዘኛዎች ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ጊዜያት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ተቋማት የጥራት ተሸላሚ በመሆን ምርጥ ከሚባሉ ዓለም አቀፍ …
ለዩኒቨርስቲያችን ሰራተኞች ፣ ኢትዮጵያውያንና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛ የነብዩ መሐመድ ልደት አደረሳችሁ፡፡ ለሀገራችን ሰላም፣ ለህዝባችን ፍቅር ያምጣልን! ************************************** ህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 19/2013 ዓ.ም
የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “ሄልዝ ኢንፎርማቲክስ ዲፓርትመንት” ደረጃቸውን የጠበቁ ስምንት(8) የተለያዩ የቅድመ-ምረቃ መማሪያ ሞጅዩሎችን አዘጋጅቶ ጥቅምት18/2013 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ በሞጅዩል ምረቃ ስነ-ስርዓቱ የዩኒቨርሲቲውን አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ካሳሁን ተገኘን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮችና ምሁራን ተገኝተዋል፡፡ “ዩኒቨርሲቲያችን በአለምአቀፍ ደረጃ ምርጥ ከተባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ …
የማዕከሉ አስተባባሪ የሆኑነት አቶ ግርማ ወርቄ እንደገለጹት ፈጠራ ስራዎቹ የተሰሩት በጎንደር ዩኒቨርሰቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል እገዛ በሚደርግላቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሆን ፈጠራዎቹ የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘቡ ናቸው፡፡ ከማንኛውም ንክኪ ነጻ የሆነ እና የእጅ ማድረቂያ ያለው የእጅ መታጠቢያ (No touch hand …
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) “የሠላም ዩኒቨርሲቲ” በመባል የሚታወቀው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ተካቷል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች መካተቱን በማስመልከት ከአብመድ ጋር ቆይታ ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶክተር) ዩኒቨርሲቲው መለኪያ መስፈርቶችን በማሟላት ከዓለም አቀፍ …
በኢትዮጵያ (የKOFIH) ዓለም አቀፍ የጤና ፋውንዴሽን ዳይሬክተር) ሚስተር ዶንግሁንግ ካንግ በደቡብ ኮሪያ የሚገኘውን ታዋቂውን የባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ድርጅትን በብቸኝነት ወክለው የተገኙ ሲሆን፣ ጥቅምት 12/2013 ዓ.ም የጎንደር ዩኒቨርስቲን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ቀጣይ የሁለቱን ተቋማት ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን ገልፀዋል፡፡ በውይይቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር …
በኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የገፅ ለገፅ ትምህርት ለማስቀጠል እንዲቻል በተቋማቱ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወሳል። ለዚህም እንዲያግዝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የገፅ ለገፅ ትምህርትን …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የቢሮ ማሽኖች የጥገና ሥልጠና ጥቅምት 13 እና 14 /2013 ዓ.ም በቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት ወርክሾፕ ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፕ/ር መርሻ ጫኔ የተሰጠውን ሥልጠና በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት በሃገራችን ኢትዮጵያ ብሎም በዩኒቨርሲቲያችን ለበርካታ ዓመታት …
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የቴክኖሎጂ ሽግግር ፕሮጀክት አካል የሆኑ 16 የምርምር ውጤቶች መኖራቸውን ከዚህ በፊት መዘገባችን ይታወሳል፡፡የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት የሆኑት ፕ/ር መርሻ ጫኔ ዩኒቨርሲቲው ካገኛቸው የቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎች መካከል አንዱ የሆነው ከንክኪ ነፃ የሆነ የእጅ መታጠቢያ …
